ኤፍሬም አሻሞ ዛሬ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ደስታውን ስለገለፀበት መንገድ ይናገራል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ባህር ዳርን 2-1 በረታበት ጨዋታ ኤፍሬም አሻሞ ተቀይሮ በመግባት ድንቅ ጎል ከማስቆጠሩዝርዝር

የባህር ዳር እና ሀዋሳ ጨዋታ መጠናቀቁን ተከትሎ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – ባህር ዳር ከተማ ስለጨዋታው በመጀመሪያው ሰላሳ ደቂቃ በማስበው መልኩ ተጫዉተናል። ነገር ግን ጎልዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ረፋድ ላይ ባህር ዳርን ከሀዋሳ ያገናኘው ጨዋታ በሀዋሳ የበላይነት ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በመጨረሻው የአዲስ አበባ ጨዋታዎቻቸው ድል ያስመዘገቡበት ስብስብ እና አደራደር ላይዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኃላ በአህመድ ረሺድ ብቸኛ ግብ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል። በድሬዳዋ ከተማ በኩል አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 4-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት –ዝርዝር

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ ወላይታ ድቻን የገጠመው የሙሉጌታ ምህረቱ ሀዋሳ ከተማ 4-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የውድድር ዘመኑን ሁለተኛ ድል አሳክቷል። ሀዋሳዎች ከጅማ አባዝርዝር

የሀዋሳ እና የድቻን ጨዋታ ከተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። ያለፉትን ሁለት ሳምንታት በሁለት የአጨዋወት ፅንፎች ያሳለፈው ሀዋሳ ነገ በተመጣጠነ የማጥቃት እና የመከላከል ሂደት ወላይታ ድቻን እንደሚገጥም ይጠበቃል። ቡናን በጥብቅ መከላከል ነጥብ የነጠቁትዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ ሲለያዩ በሁለቱም በኩል ጎሎችን ያስቆጠረው ምኞት ደበበ ነበር። በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ሀዘን እና ደስታ የፈጠሩ ክስተቶችንዝርዝር