ሀዋሳ ከተማ (Page 64)

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ለብቻው መሪ መሆን ያስቻለውን ነጥብ ሲያገኝ ሲዳማ ቡና ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ አዲስ አበባ ላይ በ10፡00 የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ንግድ ባንክ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ንግድ ባንክ በናይጄርያዊው አጥቂ ፊሊፕ ዳውዚ የ2ኛ ደቂቃ ግብ መሪ መሆን ሲችሉ ምንተስኖት አዳነ በ58ኛው ደቂቃ ያስቆጠራትዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ተጠናቋል፡፡ ሶዶ ላይ ሀዋሳ ከነማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ 1-0 አሸንፏል፡፡ የወላይታ ድቻን የድል ግብ ከመረብ ያሳረፈው አጥቂው አላዛር ፋሲካ ነው፡፡ ወላይታ ድቻ የዛሬው ድሉ ከ4 ተከታታይ ጨዋታዎች ሽንፈት በኋላ የመጀመርያ ድል ሆኖ ተመዝግቦለታል፡፡ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በወራጅ ስጋት ውስጥዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወልድያ እና አዳማ ከነማ ድል ሲቀናቸው ኤሌክትሪክ ከሙገር በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ መልካቆሌ ላይ ሀዋሳ ከነማን ያስተናገደው ወልድያ 2-1 በማሸነፍ የውድድር ዘመኑን 2ኛ ድል አስመዝግቧል፡፡ ወለድያዎች አሸናፊ የሆኑበትን ግብ ያስቆጠሩት ፍሬው ብርሃን እና ፍፁም ደስይበለው ናቸው፡፡ አዳማ ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው አዳማ ከነማ 1-0 በማሸነፍዝርዝር

መሃመድ አህመድ ከወልድያ   በመልካ ቆሌ ስታድየም 9፡00 ላይ በተካሄደው 18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በወራጅ ቀጠናው ውስጥ ያሉት ወልድያዎች ሌላው በቀጠናው ውስጥ ያለው ሀዋሳ ከነማን በማሸነፍ ነጥቡን ወደ 9 ከፍ አድርጓል፡፡ በውጤት መጥፋት ምክንያት የተመልካች ቁጥር ቀንሶ በታየበት ጨዋታ ወልድያዎች የመጀመርያ የግብ ማግባት አጋጣሚ በ8ኛው ደቂ ቢያገኙም ሳይጠቀሙበትዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር ከተጀመረ የ4 ሳምንታት እድሜን አስቆጥሯል፡፡ ከደደቢት እና ሀዋሳ ከነማ ጨዋታ ውጪም ሌሎቹ የ4 ሳምንታት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም እንደተለመደው የዚህን ወር ኮከቦች መርጣለች፡፡ ባለፉት ወራት ተቆጣጥረውት የነበሩት የክልል ክለብ ተጫዋቾች በዚህ ወር እምብዛም ያላንፀባረቁ ሲሆን በዚህ ወር ድንቅ አቋማቸውን ያሳዩት የመከላከያ እና ንግድ ባንክ ተጫዋቾችዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከነማ አዳማ ከነማን አስተናግዶ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ ግብ በመስቆጠር ቅድሚያውን የያዙት አዳማዎች ሲሆኑ የቀድሞው የሀዋሳ ከነማ አጥቂ ዮናታን ከበደ ግቧን አስቆጥሯል፡፡ የመጀመርያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ የተጠናቀቀውም በአዳማ 1-0 መሪነት ነበር፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ ተመስገን ተክሌ ሀዋሳን አቻ የምታደርግዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት 3 ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ተካሂደው የደረጃ ለውጦችን አስከትለዋል፡፡ ትላንት ከፍተኛ ትኩረት አግኝቶ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታ ካለምንም ግብ 0-0 ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአቻ ውጤቱን ተከትሎ ለ24 ሰአታትም ቢሆን የሊጉን መሪነት ከሲዳማ ቡና ተረክቦ ቆይቷል፡፡ ዛሬ ይርጋለም ላይ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና አርባምንጭዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት 3 ጨዋታዎች በክልል ከተሞች ተካሂደው ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ከ4 ቀናት በኋላ በድጋሚ ተረክቧል፡፡ በደንጉዛ ደርቢ አርባምንጭ ጣፋጭ ድል ሲያስመዘግብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሃዋሳ ተጉዞ በሽንፈት ተመልሷል፡፡ ሲዳማ ቡና 2-1 ኤሌክትሪክ ይርጋለም ላይ ኤሌክትሪክን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና 2-1 አሸንፎ ወደ መሪነቱ ተመልሷል፡፡ ኤሌክትሪክ በማናዬ ፋንቱዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር በመጪው መጋቢት 5 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በመጋቢት ወር በሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ምክንያት ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሊጉ የአዲስ አበባ ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታድየም የሚደረጉ ይሆናል፡፡ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎቹ እስከ ነሃሴ 7 ድረስ የሚደረጉ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎችንዝርዝር

በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች መካከል ብቻ እየተካሄደ የሚገኘው የ2007 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር የመጀመርያ ዙር ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል፡፡ ትላንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ኤሌክትሪክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈው ወደ ሩብ ፍፃሜው ሲቀላቀሉ ባለፈው ቅዳሜ ሀሙስ እለት ተጋጣሚዎቻቸውን ያሸነፉት ሀዋሳ ከነማ ፣ ሲዳማ ቡና ፣ መከላከያ እና አርባምንጭ ከነማዝርዝር