ሀዋሳ ከተማ (Page 65)

ሶከር ኢትዮጵያ የወሩ የፕሪሚየር ምርጦችን መምረጧን ቀጥላ 3ኛ ወር ላይ ደርሳለች፡፡ የዚህ ወር ምርጦች የሚከተሉት ናቸው፡፡   ለአለም ብርሃኑ ለአለም ዘንድሮው ጠንክሮ በመጣው ሲዳማ ቡና ላይ የራሱን ድንቅ ብቃት አክሎበት ከፊቱ ካሉት ተከላካዮች ጋር የማይበገር የኋላ መስመር መስርቷል፡፡ ከፊቱ የሚገኙት ተከላካዮች ጠንካሮች ቢሆኑም በበርካታ አጋጣሚዎች ግብ የሚሆኑ ኳሶችን አድኗል፡፡ ከሁሉምዝርዝር

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን አናት ሲቆጣጠሩ ኢትዮጵያ ቡና ከይርጋለም በሽንፈት ተመልሷል፡፡ ቅዳሜ በአበበ ቢቂላ በተደረጉ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መከላከያን 3-1 ሲረታ አርባምንጭ ከነማን ያስተናገደው ደደቢት አቻ ተለያያቷል፡፡ ንግድ ባንክ መከላከያን 3-1 በረታበት ጨዋታ ሰለሞን ገብረመድህንዝርዝር

በ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዡ የወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘው ሀዋሳ ከነማ አሰልጣኙ ታረቀኝ አሰፋን ማሰናበቱ ተነግሯል፡፡ የ2 ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮኑ ሀዋሳ ከነማ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከፍተኛ ገንዘብ ካፈሰሱ ክለቦች አንዱ ቢሆንም በአሰጣኝ ታረቀኝ አሰፋ ‹‹ ዳኜ ›› ስር ከ11 ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በኋላ ማግኘት የቻለው 7ዝርዝር

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና መሪነቱን ሲያጠናክር ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ደረጃቸውን አሻሽለዋል፡፡ ቅዳሜ በተደረጉ ሁለት የአበበ ቢቂላ ስታድየም ጨዋታዎች እንግዳዎቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸው ተመልሰዋል፡፡ በ8 ሰአት ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ንግድ ባንክ 1-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የድቻን የማሸነፍያ ግብ ያስቆጠረው ባየ ገዛኸኝ በ8ኛው ደቂቃ ነው፡፡ ድሉንዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ እና እሁሁ በተደረጉ የ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሪው ሲዳማ ቡና ፣ መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቅዳሜ አዲሰስ አበባ ስታድየም ላይ ሀዋሳ ከነማን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ ሀዋሳ ከነማዎች ታፈሰ ተስፋዬ ገና በ5ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ እስከ 85ኛው ደቂቃ ድረስ 1-0 መምራትዝርዝር

ባለፈው ወር የኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ የወሩ ኮከቦችን ለመጀመርያ ጊዜ የመረጠችው የሶከር ኢትዮጵያ የ2ኛውን ወር ኮከቦች ጊዜውን ጠብቃ መርጣለች፡፡ ባለፈው ወር ከተካተቱት ተጫዋቾች መካከል አንድም ተጫዋች በዚህ ዝርዝር ውስጥ ሳይካተት የቀረ ሲሆን ከአንዳንዶቹ ውጪ አብዛኛዎቸ ተጫዋቾች በዚህኛው ወር ደካማ አቋም ማሳየታቸው የሊጉ ተጫዋቾች ወጥ አቋም የማሳየት ችግር ያመላከተ ሆኗል፡፡ በዚህ ምርጫዝርዝር

  በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝመው የቆዩት የ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች በመጪው ጥር 24 ቀን 2007 ዓ.ም. እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በፕሮግራሙ መሰረት እሁድ ጥር 24 ቀን 2007 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቦዲቲ በማቅናት በ9 ሰአት ወላይታ ድቻን ሲገጥም ፤ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተካሂደዋል፡፡ የሶከር ኢትዮጵያው አብርሃም ገ/ማርያም መረጃዎችን አገላብጦ ከውጤቶች በስተጀርባ ያሉ እውነታዎችን እንዲህ አሰናድቷቸዋል፡፡   1. መብራት ኃይል ብቸኛው ያልተሸነፈ ቡድን ሆኗል ወደ አርባምንጭ ተጉዞ ነጥብ ተጋርቶ የተመለሰው መብራት ኃይል በሊጉ እስካሁን ሽንፈት ያላስተናገደ ብቸኛው ቡድን መሆን ችሏል፡፡ እስከ 7ኛው ሳምንት ሳይሸነፍ የተጓዘው መከላከያዝርዝር

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና አሸንፎ ወደ መሪነቱ ሲመለስ ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ መሪዎቹ የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል፡፡ ሀዋሳ ላይ በ9 ሰአት በተደረገው የሲዳማ ደርቢ ሲዳማ ቡና ባለሜዳው ሀዋሳ ከነማን 2-1 አሸንፎ የሊጉን መሪነት ከአንድ ሳምንት በኋላ መልሶ ተረክቧል፡፡ የሲዳማ ቡናን የድል ግቦች ያስቆጠሩት የቀድሞ የሀዋሳ ከነማዝርዝር

ትላንት ቀን 9 ሰአት ላይ መከላከያ ሀዋሳ ከነማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በመርታት የሊጉን መሪነት ተቆናጧል፡፡ ሚልኪያስ አበራ የመከላከያ እና የሀዋሳ ከነማን ታክቲካዊ ፍልሚያ እንዲህ ተንትኖታል፡፡ 7ኛው ሳምንት የአዲስ አበባ ስታዲየም የእሁድ ከሰዓት ጨዋታ መከላከያ የደቡብ ክልል ተወካዩ ሀዋሳ ከነማ አስተናግዷል፡፡ መከላከያ ጨዋታውን በዘንድሮው የውድድር ዘመን በተደጋጋሚ እየተጠቀመበት ባላው 4-4-2ዝርዝር