ሀዋሳ ከተማ (Page 66)

  በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝመው የቆዩት የ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች በመጪው ጥር 24 ቀን 2007 ዓ.ም. እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በፕሮግራሙ መሰረት እሁድ ጥር 24 ቀን 2007 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቦዲቲ በማቅናት በ9 ሰአት ወላይታ ድቻን ሲገጥም ፤ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተካሂደዋል፡፡ የሶከር ኢትዮጵያው አብርሃም ገ/ማርያም መረጃዎችን አገላብጦ ከውጤቶች በስተጀርባ ያሉ እውነታዎችን እንዲህ አሰናድቷቸዋል፡፡   1. መብራት ኃይል ብቸኛው ያልተሸነፈ ቡድን ሆኗል ወደ አርባምንጭ ተጉዞ ነጥብ ተጋርቶ የተመለሰው መብራት ኃይል በሊጉ እስካሁን ሽንፈት ያላስተናገደ ብቸኛው ቡድን መሆን ችሏል፡፡ እስከ 7ኛው ሳምንት ሳይሸነፍ የተጓዘው መከላከያዝርዝር

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና አሸንፎ ወደ መሪነቱ ሲመለስ ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ መሪዎቹ የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል፡፡ ሀዋሳ ላይ በ9 ሰአት በተደረገው የሲዳማ ደርቢ ሲዳማ ቡና ባለሜዳው ሀዋሳ ከነማን 2-1 አሸንፎ የሊጉን መሪነት ከአንድ ሳምንት በኋላ መልሶ ተረክቧል፡፡ የሲዳማ ቡናን የድል ግቦች ያስቆጠሩት የቀድሞ የሀዋሳ ከነማዝርዝር

ትላንት ቀን 9 ሰአት ላይ መከላከያ ሀዋሳ ከነማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በመርታት የሊጉን መሪነት ተቆናጧል፡፡ ሚልኪያስ አበራ የመከላከያ እና የሀዋሳ ከነማን ታክቲካዊ ፍልሚያ እንዲህ ተንትኖታል፡፡ 7ኛው ሳምንት የአዲስ አበባ ስታዲየም የእሁድ ከሰዓት ጨዋታ መከላከያ የደቡብ ክልል ተወካዩ ሀዋሳ ከነማ አስተናግዷል፡፡ መከላከያ ጨዋታውን በዘንድሮው የውድድር ዘመን በተደጋጋሚ እየተጠቀመበት ባላው 4-4-2ዝርዝር

ፕሪሚየር ሊጉን ሙሉ 7 ጨዋታ ያደረገው መከላከያ በ13 ነጥቦች ሲመራ እርስ በእርስ ቀሪ ጨዋታ ያላቸው መብራት ኃይል እና ኢትዮጵያ ቡና በእኩል 12 ነጥቦች ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል፡፡ የከፍተኛ ግብ አግቢነቱን ሳሚ ሳኑሚ በ6 ፣ ቢንያም አሰፋ በ5 ይከተላሉ፡፡ዝርዝር

በ9 ሰአት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ዳሽን ቢራን ያስተናገደው መብራት ኃይል 2-1 አሸንፎ ከረጅም ጊዜያት በኋላ ወደ ሊጉ አናት ተመልሷል፡፡ መብራት ኃይል በፒተር ንዋድካ ግብ ቀዳሚ ሲሆን በጥሩ አቋም ላይ የሚገኘው የተሸ ግዛው በ42ኛው ደቂቃ ዳሽንን አቻ አድርጎ የመጀመርያው ግማሽ ተጠኗቋል፡፡ዝርዝር

የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ከተጀመረ 1 ወር እና የ4 ሳምንት ጨዋታዎች እድሜ አስቆጥሯል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በአንዱ ወር ውስጥ (ከጥቅምት 16 እስከ ህዳር 16) ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩ ተጫዋቾች እና አሰልጣኝ መርጣለች፡፡ ግብ ጠባቂ – ወንድወሰን አሸናፊ ( ሙገር ሲሚንቶ ) ወንድወሰን አሰግድ አክሊሉ ጥሎት የሄደውን ቦታ በሚገባ ሸፍኗል፡፡ የማይታመኑ ኳሶችን የማዳንዝርዝር

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ሁሉም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ መልካ ኮሌ ላይ ሙገርን ያስተናገደው ወልድያ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቆ የመጀመርያ ድሉን ለማግኘት ተጨማሪ ሳምንት ለመጠበቅ ተገዷል፡፡ ሙገር በ11ኛው ደቂቃ በ- – – ድንቅ ግብ አማካኝነት መሪ መሆን ሲችል በሁለተኛው አጋማሽ 59ኛው ደቂቃ ከቅጣት የተመለሰው አብይዝርዝር

  ዛሬ በተደረጉ 4 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አዳማ ከነማ እና ሲዳማ ቡና ድል አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ በአስገራሚ መልኩ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዲስ አበባ ስታድየም 9፡00 ላይ መከላከያ አርባምንጭ ከነማን አስተናግዶ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ ጨዋታው ተመጣጣኝ የነበረ ሲሆን አልፎ አልፎ ከተደረጉ ሙከራዎች ውጪ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ተካሄደዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም የሊጉን እውነታዎች ከአንደኛ ሳምንት ጋር በማዛመድ እንዲህ ቃኝታዋለች፡፡ 1… ደደቢት ወልድያ ከነማን 6-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ይህ ውጤት በመክፈቻ ጨዋታ የተመዘገበ ከፍተኛው ውጤት በመሆን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በጋራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ የፕሪሚር ሊጉ ውድድር በ1990 በአዲስዝርዝር