አጫጭር የክረምት ወሬዎች
በክረምቱ የሀገር ቤት የተጫዋቾች ዝውውር እና የቡድን ግንባታ ሩጫዎች ቀጥለዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም ወሬዎቹን እንዲህ አሰናድታዋለች፡፡Read More →
በክረምቱ የሀገር ቤት የተጫዋቾች ዝውውር እና የቡድን ግንባታ ሩጫዎች ቀጥለዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም ወሬዎቹን እንዲህ አሰናድታዋለች፡፡Read More →
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከተጀመረበት 1990 ጀምሮ እስካሁን ድረስ 41 ክለቦች ተሳትፈዋል፡፡ ዘንድሮ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መግባቱን ያረጋገጠው ወልዲያ ከነማ በታሪክ 42ኛው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ለመሆን በቅቷል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ከ1990 ጀምሮ የተሳተፉ ክለቦች ፣ የመጡበት አመት እና የወረዱበት አመት እንዲህ አቅርባቸዋለች፡፡Read More →
የክረምቱ የዝውውር እንቅስቃሴ ከሃምሌ አንድ ወዲህ ተጧጡፎ ቀጥሏል፡፡ ሶከር ኢትዮጰያም ከተለያዩ ምንጮች የሰበሰበቻቸውን የተረጋገጡ እና በሂደት ላይ የሚገኙ ዝውውሮችን እንዲሁም የኮንትራት ማራዘምያ ስምምነቶችን እንዲህ አጠናቅራለች፡፡Read More →
ዛሬ በተደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ፍፃሜ ደደቢት ቅዱስ ጊዮርጊስን 2-1 አሸንፎ የ2006 አም. የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡Read More →
የመከላከያው አጥቂ ሙሉአለም ጥላሁን በናይሮቢው ክለብ ኤኤፍሲ ሊዎፓርድስ እየታደነ መሆኑን ፉታ ድረገፅ ዘግቧል። ከኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ጋር በፈጠረው ውዝግብ ምክኒያት በውድድር ዓመቱ አጋማሽ በ275,000 ብር ክፍያ ለ6 ወራት መከላከያን የተቀላቀለው ሙሉአለም ቀጣይ ማረፊያው አልታወቀም። የቀድሞው የመድን እና ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ መከላከያ ከኬንያው ክለብ ጋር በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በሱዳን በተዘጋጀውRead More →
ሶከር ኢትዮጵያ © 2023