የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበበ ከተማን አሸንፏል። መከላከያ 1-3 ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያዎቹን ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችተጨማሪ

ያጋሩ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው በነበሩት መከላከያ እና ጅማ አባ ጅፋር ተረተው ከምድብ ወድቀዋል። ጅማ አባጅፋር 1-0 አዲስተጨማሪ

ያጋሩ

በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ መከላከያ ሊጉ ከመጀመሩ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር እየተሳተፈ እንደሆነ ይታወቃል። በርካታተጨማሪ

ያጋሩ

ወጣቱ የፊት መስመር ተጫዋች ወደ መከላከያ አምርቷል፡፡ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ መሪነት በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በማገባደድ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው መከላከያ ወጣቱ የፊት መስመር አጥቂተጨማሪ

ያጋሩ

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ሲጀምር በምድብ አንድ የተደለደሉት መከላከያ እና ጅማ አባጅፋር ተጋጣሚዎቻቸው የነበሩትን አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና በተመሳሳይ ውጤት አሸንፈዋል። አዲስ አበባተጨማሪ

ያጋሩ

በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች ከ17 ዓመት በታች ቡድናቸው ጀምሮ ሲያገለግላቸው የነበረውን አማካይ ውል አራዝመዋል። ዛሬ በሚጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ላይ የሚሳተፉት መከላከያዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ቢሾፍቱ ላይተጨማሪ

ያጋሩ

የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ላይ እያከናወነ የሚገኘው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ አዳዲስ ተጫዋቾችን በመቀላቀል ለ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ላይተጨማሪ

ያጋሩ

ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ጦሩን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን በመቀላቀል ከትናንት በስትያ በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እንደጀመሩ ዘግበን ነበር። አሁን በተገኘ መረጃተጨማሪ

ያጋሩ

በቢሾፍቱ ከተማ ለ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ትናንት የጀመረው መከላከያ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል፡፡ ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ሰመረ ሀፍታይ ውሉ ተራዝሞለታል፡፡ በትግራይ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ ችግርተጨማሪ

ያጋሩ

ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን ያረጋገጠው መከላከያ የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ከተማ ላይ ጀምሯል፡፡ የ2013 የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ በድጋሚ መመለሱን ያረጋገጠው መከላከያ ለቀጣዩተጨማሪ

ያጋሩ