መከላከያ (Page 2)

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ አንድ እና ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው አዲስ አበባ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ መከላከያም በእጅጉ የተቃረበበትን ድል አስመዝግቧል። ረፋድ ላይ ገላን ከተማን የገጠመው መከላከያ 4-0 አሸንፏል። የመከላከያ ረጃጅም ኳሶች እና የገላን ከተማ የኳስ ቁጥጥር የበላይነት የታየበት ጨዋታው ገና በተጀመረ በ59ኛው ሰከንድ ላይ ከቀኝ መስመር ወደ ግብ ክልልዝርዝር

አንጋፋው መከላከያ ዛሬ ማሸነፉን ተከትሎ ወደ 2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ በእጅጉ ተቃርቧል። ሀዋሳ ላይ እየተደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሊጠናቀቅ ሁለት ጨዋታዎች ብቻ ይቀራሉ። ዛሬ ረፋድ መከላከያ በደረጃው ሦስተኛ ላይ የሚገኘውን ገላን ከተማን 4ለ0 በማሸነፍ ነጥቡን 32 አድርሶ ከተከታዩ ኤሌክትሪክ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አራት ማስፋት ችሏል።ዝርዝር

ረፋድ ባቱ ላይ የተጀመረው የ2013 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 9:00 ላይ ቀጥሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክን የገጠመው መከላከያ 2-0 አሸንፏል። በመጀመሪያው አጋማሽ ተመጣጣኝ ፉክክር የታየበት ሲሆን የጠራ የግብ እድሎችን ባያስመለክትም ኳስን መሰርት ያደረገ እንቅስቃሴ አሳይቶናል። በ8ኛው ደቂቃ ላይ ወደ ተጋጣሚው የግብ ክልል በአቤል ታሪኩ አማካይነት የመጀመሪያው የግብ ሙከራ ማድረግዝርዝር

በከፍተኛ ሊጉ ከሌሎች ክለቦች ቀደም ብሎ በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ ልምምድ ገብቶ የነበረው መከላከያ ተጨማሪ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ሳሙኤል ሳሊሶ ወደ ቀድሞ ክለቡ የሚመልሰውን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ መከላከያን ከለቀቀ በኃላ 2011 ላይ መቐለ 70 እንደርታን በመቀላቀል ሲጫወት የነበረው የመስመር አማካዩ መቐለን ለቆ ዓምና በአጋማሹ በወልቂጤ ቆይታን ካደረገ በኃላ ዳግም ጦሩንዝርዝር

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ቀጥሎ ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ የተደረገ ሲሆን መከላከያ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ማራኪ እና እልህ አስጨራሽ በነበረው የመጀመሪያው አጋማሽ ክፍለ ጊዜ ሁለቱም ክለቦች በሜዳ ላይ ለዕይታ ሳቢ የሆነ ፉክክርን ማድረግ ችለዋል፡፡ በቅብብሎሽ የታጀበው ይህ ጨዋታ ለአጥቂዎች በሚደርስ ኳስዝርዝር

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ2013 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ የመክፈቻ ጨዋታ በሀዋሳ ረፋዱን ጌዲኦ ዲላ ከ መከላከያ ነጥብ በተጋሩበት ጨዋታ ውድድሩ ጀምሯል፡፡ የ2013 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለቱም ዲቪዚዮን ውድድር ዛሬ በሀዋሳ እና አዳማ ተጀምረዋል፡፡ የአንደኛ ዲቪዚዮኑ ውድድሩ ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ ሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሳር ሜዳ ላይ ጌዲኦዝርዝር

መከላከያዎች አንድ ተጫዋቾች ሲያስፈርሙ ሰባት ታዳጊ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል፡፡ ወሳኝ ዝውውሮች የፈፀመው የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው መከላከያ ከሌሎች የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ቀደም ብሎ በቢሾፍቱ አየር ኃይል ሜዳ ዝግጅቱን የጀመረ ቢሆንም ከወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታዎች አንፃር ወደ አዲስ አበባ በመመለስ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በክረምቱ አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነበረው መከላከያ የመጨረሻ ተጫዋችዝርዝር

የበርካታ ወሳኝ ተጫዋቾችን ዝውውር ቀደም ብሎ የፈፀመው መከላከያ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ በ2013 ጠንካራ ተፎካካሪ ለመሆን አዲስ አሰልጣኝ ከሾመ በኋላ ወሳኝ ተጫዋቾችን በማስፈረም ተጠምዶ የነበረው መከላከያ ሁለት ወጣት ጫዋቾችን ወደ ክለቡ ስብስብ ካካተተ በኃላ ዝውውሩን ፈፅሞ ወደ ቅደመ ውድድር ዝግጅት ገብቷል፡፡ ተስፈኛዋ አጥቂ ህዳት ካሡዝርዝር

በቅርቡ በከፍተኛ ሊግ ለሚሳተፈው መከላከያ ፊርማውን ያኖረውና ለጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው አብዲ መሐመድ ስለ እግርኳስ ህይወቱ፣ ለጅቡቲ ስለመጫወቱ እና ቀጣይ አላማው ይናገራል። ድሬደዋ ከተማ ልዩ ስሙ ኮኔል አሸዋ አካባቢ ተወልዶ የእግርኳስ ህይወቱን በ2007 በድሬደዋ ከተማ ተስፋ ቡድን መጫወት ጀምሯል። ድሬዳዋ ዳግመኛ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካደገበት በ2008 ጀምሮ ወደ ዋናው ቡድንዝርዝር

ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መከላከያዎች ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ የሆኑት መከላከያዎች ከወራት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝነት፣ የቀድሞው ተጫዋች ዮርዳኖስ ዓባይን ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ የቀጠረ ሲሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚመልሰውን ጠንካራ ቡድን ለመገኖባት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በዚህም መሠረት ጃፋር ደሊል፣ ገናናው ረጋሳ እና ልደቱ ለማን አስፈርሟል፡፡ ግብ ጠባቂውዝርዝር