መከላከያ (Page 56)

የክረምቱ የዝውውር እንቅስቃሴ ከሃምሌ አንድ ወዲህ ተጧጡፎ ቀጥሏል፡፡ ሶከር ኢትዮጰያም ከተለያዩ ምንጮች የሰበሰበቻቸውን የተረጋገጡ እና በሂደት ላይ የሚገኙ ዝውውሮችን እንዲሁም የኮንትራት ማራዘምያ ስምምነቶችን እንዲህ አጠናቅራለች፡፡ዝርዝር

ዛሬ በተደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ፍፃሜ ደደቢት ቅዱስ ጊዮርጊስን 2-1 አሸንፎ የ2006 አም. የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡ዝርዝር

የመከላከያው አጥቂ ሙሉአለም ጥላሁን በናይሮቢው ክለብ ኤኤፍሲ ሊዎፓርድስ እየታደነ መሆኑን ፉታ ድረገፅ ዘግቧል። ከኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ጋር በፈጠረው ውዝግብ ምክኒያት በውድድር ዓመቱ አጋማሽ በ275,000 ብር ክፍያ ለ6 ወራት መከላከያን የተቀላቀለው ሙሉአለም ቀጣይ ማረፊያው አልታወቀም። የቀድሞው የመድን እና ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ መከላከያ ከኬንያው ክለብ ጋር በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በሱዳን በተዘጋጀውዝርዝር

–ጦሩ ከባዱን የውድድር ዘመን በድል ይወጣል? የውድድር ዘመኑን በጥሎማለፍ ድል የከፈተው መከላከያ ከመልካም አጀማመር በኃላ እውነተኛው ፈተና ላይ ደርሷል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ የዘንድሮውን የውድድር ዘመን የመከላከያ ጉዞ በሚዳስሰው ፅሁፍ የክለቡን ተስፋ እና እንቅፋት ለመዳሰስ ትሞክራለች፡፡ ታሪካዊው ክለብ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ከተቀላቀለ ዘንድሮ 10ኛ የውድድር ዘመኑን ጀምሯል፡፡ማራኪ አጨዋወትን ከባለ ክህሎት ተጫዋቾች ጋርዝርዝር

በሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በቲፒ ማዜንቤ 3-1 በተረታበት ጨዋታ ባሳየው ያልተገባ ባህርይ ከደጋፊዎችና አሰልጣኝ ስታፉ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቶ የነበረው እና ላልተወሰነ ጊዜ ታግዶ የቆየው አጥቂው ሙሉአለም ጥላሁን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለመከላከያ መፈረሙን ፕላኔት ስፖርት ዘግቧል፡፡  ሙሉአለም ውሉን ማፍረሱን ተከትሎ የቀድሞ ክለቡ ኢትዮጵያ መድንንዝርዝር

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የ2014 የውድድር ዘመን ድልድል ይፋ ሲሆን መከላከያም ተጋጣሚውን አውቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስን በመላያ ምቶች አሸንፎ የ2005 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎማለፍ) ቻምፒዮን የሆነው መከላከያ የ2014 የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታውን ከኬንያው ሊዮፓርድስ ጋር ያደርጋል፡፡ ሰኞ ከቀትር በኋላ በወጣው ድልድል መሰረት መከላከያ የመጀመርያ ጨዋታውን ኬንያ ላይ ሲያደርግ የመልሱን ጨዋታ አአ ላይ ያደርጋል፡፡ ዝርዝር