ከአመሻሹ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኝ ዘርዓይ እና አሰልጣኝ ፍሰሀ ለሱፐር ስፖርት ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – ሲዳማ ቡና በቶሎ ወደ ጨዋታው ስለመመለሳቸው የሚገርመው ተነጋግረን ነበር። ‘ግብ ቀድሞ እንኳንዝርዝር

የቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ውሎ ከሰዓት ሲቀጥል ድሬዳዋን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3-1 ማሸነፍ ችሏል። በሲዳማ በኩል በፋሲል ከነማ ከተሸነፈው ስብስብ የሦስት ተጫዋቾች ለውጥ በማድረግ ሰንዴይ ሙቱኩ፣ ማማዱ ሲዲቤዝርዝር

09፡00 ሲሆን በሚጀምረው ጨዋታ ሲዳማ እና ድሬዳዋ የሚጠቀሟቸው ተጫዋቾች ታውቀዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ በፋሲል ከነማ ከተሸነፈው ስብስብ የሦስት ተጫዋቾች ለውጥን አድርገዋል። በዚህም በተከላካይ ስፍራ ሰንዴይ ሙቱኩ በላውረንስ ኤድዋርድ ምትክ ሲሰለፍዝርዝር

የሲዳማ እና ድሬዳዋን ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። ከሽንፈት በተመለሱ ቡድኖች መካከል የሚደረገው ይህ ጨዋታ በቶሎ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ በሚደረግ ጥረት ውስጥ እንደመደረጉ ጥሩ ፉክክርን ሊያስመለክት ቢችልም የቡድኖቹ የተዳከመ የፊትዝርዝር

ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2-0 ከረታበት የቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ተከታዩን ብለዋል።  ሥዩም ከበደ – ፋሲል ከነማ ስለ ጨዋታው ውጤቱ በጠበቅነው ደረጃዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየርሊግ ስድስተኛ ሳምንት የረፋድ ጨዋታ ፋሲል ወደ አሸናፊነት የተመለሰበተሰን የ2-0 ድል ሲዳማ ቡና ላይ አሳክቷል። በፋሲል ከነማ በኩል ከባህር ዳር ጋር አቻ ከተለያየው የመጀመርያ አስራአንድ በእንየው ካሣሁን እናዝርዝር

የስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሚጀምርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ነጥብ መጋራት ከቻለበት የባህር ዳሩ ጨዋታ በኋላ ዳግም ድልን ለማግኘት ከሲዳማ ይገናኛል። ግብ በማስቆጠሩ ረገድ እምብዛም ችግርዝርዝር

ዛሬ ረፋድ ላይ ሲዳማ ቡና የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል እንዲያሳካ ብቸኛውን ጎል በፍፁም ቅጣት ምት ያስቆጠረው እና በጨዋታው ጥሩ ከተንቀሳቀሰው ዳዊት ተፈራ ጋር ቆይታ አድርገናል። በሻሸመኔ ተወልዶ የእግርኳስ ህይወቱን በመከላከያዝርዝር