ከውጤት መጥፋት ጋር ተያይዞ አሰልጣኙን አሰናብቶ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በወጣው ማስታወቂያ ከሃያ ሦስት በላይ አሰልጣኞች የሥራ ማስረጃቸውን አስገቡ። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ዋና አሰልጣኙ ደደለኝ ደቻሳ እና ምክትሉ ግዛቸው ጌታቸውን ያሰናበተውዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 4-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት –ዝርዝር

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ ወላይታ ድቻን የገጠመው የሙሉጌታ ምህረቱ ሀዋሳ ከተማ 4-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የውድድር ዘመኑን ሁለተኛ ድል አሳክቷል። ሀዋሳዎች ከጅማ አባዝርዝር

የሀዋሳ እና የድቻን ጨዋታ ከተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። ያለፉትን ሁለት ሳምንታት በሁለት የአጨዋወት ፅንፎች ያሳለፈው ሀዋሳ ነገ በተመጣጠነ የማጥቃት እና የመከላከል ሂደት ወላይታ ድቻን እንደሚገጥም ይጠበቃል። ቡናን በጥብቅ መከላከል ነጥብ የነጠቁትዝርዝር

በድሬዳዋ ከተማ 2-1 የበላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ደለለኝ ደቻሳ – ወላይታ ድቻ ስለ ጨዋታው “ጨዋታውን ተቆጣጥረን ለመጫወት ሞክረናል ፤ በሁለቱም አጋማሾች ያገኘናቸውንዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ ወላይታ ድቻን የገጠመው ድሬዳዋ ከተማ 2-1 በማሸነፍ የውድድር ዘመኑን ሁለተኛ ድል አስመዝግቧል። ወላይታ ድቻዎች በፋሲል ከነማ ከተረታው ስብስብ ውስጥዝርዝር

የነገውን የመጀመሪያ ጨዋታ በዳሳሳችን ተመልክተነዋል። ወላይታ ድቻ ብርቱ ፉክክር ካደረገበት የፋሲሉ ጨዋታ መልስ ወደ ድል ለመመለስ ድሬዳዋን ይፋለማል። በፋሲሉ ጨዋታ አማኑኤል ተሾመ እና በረከት ወልዴን በማጣመር መሀል ሜዳ ላይ ጥንቃቄዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተካሄደው የፋሲል ከነማና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ሦስቱን ወንድማማቾች አግናኝቶ ነበር። እኛም ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርበንላቸዋል የሰጡንን ምላሽ ይዘን ቀርበናል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ውስጥ በተለያዩዝርዝር