አዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማዎች ማፍሮ ስፖርት ከተሰኘ ዓለምአቀፍ ትጥቅ አቅራቢ ኩባንያ ጋር ለሁለት ዓመታት የሚቆይ የአጠቃላይ ትጥቆች ለማቅረብ የሚያስችል የውል ስምምነት በዛሬው ዕለት በብሉ ስካይ ሆቴል ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነስርዓቱ ላይዝርዝር

አዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማዎች በሲንጋፖር መቀመጫውን ካደረገው ዓለማቀፉ የትጥቅ አቅራቢ ኩባንያ “ማፍሮ ስፖርት” ጋር በነገው ዕለት በይፋ የትጥቅ አቅርቦት ውል ይፈራረማሉ፡፡ ይህ በዓይነቱ ለየት ያለ እንደሆነ የተነገረለት የትጥቅ ማቅረብ ስምምነትዝርዝር

አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ አንድ ግብ ጠባቂ እና አማካይ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። ኤፍሬም ዘካርያስ ወልቂጤን ከተቀላቀሉት መካከል ነው። በመተሀራ ፣ ኢትዮጵያ ቡና ፣ ሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ የተጫወተውዝርዝር

የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ አስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ በቅርቡ ይለያል። ባለፉት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ስኬት ውስጥ ስሙ በቅድሚያ የሚጠቀሰው ይህ የተከላካይ ክፍል ተጫዋች ባለፉት ቀናት ከወልቂጤ ከተማዎች ጋር ንግግር ማድረጉ ሲታወቅዝርዝር

በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም የሚመራው ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂው ይድነቃቸው ኪዳኔን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ቡና የእግርኳስ ህይወቱን ጅማሮ አድርጎ ወደ መከላከያ ካመራ በኋላ ከ10 ዓመታት በላይ በጦሩ ቤት ቆይታ ያደረገውዝርዝር

ወልቂጤ ከተማ አሳሪ አልማህዲን ወደ ቡድኑ ሲቀላቅል አራት ነባር ተጫዋቾች ውላቸው ታድሶላቸዋል። ከዚህ ቀደም ለወልዋሎ እና ድሬዳዋ ከተማ የተጫወተው አሳሪ ከግማሽ ዓመት ጀምሮ ለስሑል ሽረ የተጫወተ ሲሆን አሁን ደግሞ ማረፊያውንዝርዝር

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በማጠናቀቅ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር ዘጠኝ አድርሷል። ጫላ ተሺታ ወደ ወልቂጤ ለማምራት ከተስማሙት አንዱ ነው። በ2008 በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንዝርዝር

በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ ተሳትፎውን ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ አቡድለጢፍ ሙራድ እና ዳግም ንጉሴን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። በመስመር አጥቂነት የሚጫወተው አብዱለጢፍ ሙራድ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ፣ ሀዲያ ሆሳዕናዝርዝር

አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን የደግአረግ ይግዛው ረዳት ለማድረግ ሲስማማ ፍፁም ተፈሪን አምስተኛ ፈራሚው ለማድረግ ከስምምነት ደርሷል፡፡  አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በሀዋሳ ከተማ ከ17 እና 20 ዓመት በታች ቡድኖችንዝርዝር

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ለማምጣት በመስማማት የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር አምስት አድርሷል። ኩዌክ አንዶህ ለወልቂጤ ለመፈረም ከተስማሙት መካከል ነው። ጋናዊው በሀገሩ ክለቦች ኽርትስ ኦፍ ኦክ፣ዝርዝር