ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
2021-01-16
የሰባተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዚህ መልኩ አንስተናል። አዲስ አበባ ላይ የነበሩትን የጨዋታ ሳምንታት በድል የጀመረው አዳማ በቀጣይ አራት ጨዋታዎች ግን አንድ ነጥብ ብቻ አሳክቶ ስድስተኛውን ሳምንት በማረፍ ነገዝርዝር
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
2021-01-07
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዲስ አበባ የመጨረሻው ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው – ወልቂጤ ከተማ ስለጨዋታው ጨዋታው እጅግ ጠንካራ ጨዋታ ነው።ዝርዝር
ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
2021-01-07
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
2021-01-06
የአዲስ አበባው የሊጉ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ባህር ዳርን ከረቱ በኋላ በሲዳማ የተሸነፉት ወልቂጤዎች ወደ ድል ለመመለስ እስካሁን ሙሉ ነጥብ ካሳካው ሀዲያ ሆሳዕና ጋር ይፋለማሉ። ከሲዳማውዝርዝር
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-0 ወልቂጤ ከተማ
2021-01-03
ከሲዳማ እና ወልቂጤ ጨዋታ መጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ተቀብሏል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – ሲዳማ ቡና ስለጨዋታው ከሽንፈት ለመውጣት ከባድ ቡድን ነበር። እንቅስቃሴው ጥሩ ነው እንደተጨነቅነው ግንዝርዝር
ሲዳማ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
2021-01-03