ሶከር ሜዲካል | የደረት ጉዳት በእግር ኳስ

በእግርኳስ የደረት አካባቢ ጉዳቶች ተብለው የሚጠቃለሉት የደረት ጡንቻዎች ጉዳት እና የጎድን አጥንቶች ስብራት ናቸው። የጎድን አጥንቶች ሊሰበሩ ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል በእንቅስቃሴ ወቅት ከጠንካራ ነገር ጋር…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል | የደረት ጉዳት በእግር ኳስ

ሶከር ሜዲካል | ሆድ ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች

በእግር ኳስ ውስጥ በሆድ አካባቢ የሚደርሱ ጉዳቶች በተደጋጋሚ የሚከሰቱ ባይሆኑም በቅርብ ዓመታት በቁጥር እየጨመሩ መጥተዋል። የተለመደ ጉዳት ካለመሆኑ የተነሳ በቶሎ ላይታወቅ እና ላይታከም የሚችልበት ዕድልም…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል | ሆድ ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች

ሶከር ሜዲካል | የአንጎል ጉዳት በእግርኳስ

ከእግር ኳስ የተያያዙ የህክምና ጉዳዮችን በምንዳስስበት የሶከር ሜዲካል ዓምዳችን የዛሬ ፅሁፍ ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባውን እና እንደ እግርኳስ ባሉ የንክኪ ስፖርቶች በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የአንጎል ጉዳት…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል | የአንጎል ጉዳት በእግርኳስ

ሶከር ሜዲካል | ያልተለመዱ ከሜዳ ውጭ ጉዳቶች

ያልተጠበቁ እና ተጫዋቾች ከሚሳተፉበት ውድድሮች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ውጪ የሆኑ ጉዳቶች በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ ሊያጋጥሙ ይችላሉ። ግብ ከተቆጠረ በኋላ ከሚደረጉ የደስታ አገላለፅ ትዕይንቶች ጀምሮ ወደ…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል | ያልተለመዱ ከሜዳ ውጭ ጉዳቶች

ኮሮና ቫይረስ እና እግርኳስ | የወረርሽኙ ተፅዕኖ በአዕምሮ ጤና ላይ

የአዕምሮ ጤና ጉዳይ በእግርኳሱም ሆነ በሌሎች የውድድር ስፖርቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገባውን ስፍራ አላገኘም። በፕሮፌሽናል እግርኳስ የሚደረጉ በርካታ ሳይንሳዊ ጥናቶችም ባብዛኛው በተጫዋቾች አካላዊ ጤና እና…

ተጨማሪ ኮሮና ቫይረስ እና እግርኳስ | የወረርሽኙ ተፅዕኖ በአዕምሮ ጤና ላይ

በጎ ፍቃደኛ ሀኪሞች ለስፖርተኞች የሙያ ድጋፍ ለማድረግ ጥሪ አቀረቡ

ከውድድሮች ርቀው በቤታቸው ለሚገኙ ስፖርተኞች ኦንላይን በነፃ የሥነ ልቦና ድጋፍ የማድረግ ዓላማ ያላቸው ባለሙያዎች ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር ሊገቡ ነው። በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት እንደተቀረው…

ተጨማሪ በጎ ፍቃደኛ ሀኪሞች ለስፖርተኞች የሙያ ድጋፍ ለማድረግ ጥሪ አቀረቡ

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት እና እግርኳስ

በፈረንጆቹ 2019 መጨረሻ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ በተለይም በከተማዋ ከሚገኘው የባህር እንስሳት ገበያ ሰራተኞች ላይ ያልተለመደ የሳምባ ምች በሽታ እንደተከሰተ የሃገሪቱ መንግስት ለዓለም ጤና…

ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት እና እግርኳስ

ሶከር ሜዲካል| የአዕምሮ ጤና በእግር ኳስ [ ክፍል 2 ]

ከዚህ በፊት በሶከር ሜዲካል አምዳችን የአዕምሮ ጤና በእግር ኳስ ላይ ያለውን አስፈላጊነት ተመልክተናል። በዚህኛው ፅሁፋችን ደግሞ በስፖርቱ ዙርያ ያሉ አካላት ይህንን ወሳኝ ጉዳይ እንዴት ትኩረት…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል| የአዕምሮ ጤና በእግር ኳስ [ ክፍል 2 ]

ሶከር ሜዲካል | የአዕምሮ ጤና በእግርኳስ 

የህክምና ጉዳዮችን ከእግር ኳስ ጋር በማቆራኘት በምንመለከትበት በዚህ አምድ የዚህ ሳምተት መሰናዶ የአዕምሮ ጤና ምንነት፣ ጠቀሜታ እንደዚሁም ከእግር ኳስ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዳስሳለን።  የዓለም አቀፍ…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል | የአዕምሮ ጤና በእግርኳስ 

ሶከር ሜዲካል| ኳስን በተደጋጋሚ በግንባር መግጨት የአንጎል ጉዳትን ያስከትላል?

የህክምናና የጤና ጉዳዮችን ከእግር ኳስ ጋር አቆራኝተን በምንመለከትበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን ብዙውን ጊዜ ጥያቄ የሚነሳበትን ኳስን በግንባር መግጨት ሊኖረው ስለሚችለው ጉዳት እንመለከታለን። ይህ ፅሁፍ በአጃንስ…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል| ኳስን በተደጋጋሚ በግንባር መግጨት የአንጎል ጉዳትን ያስከትላል?