ሶከር ሜዲካል | ፊዝዮ-ቴራፒ እና እግርኳሳችን

ፊዝዮቴራፒ ከጉዳት የማገገሚያን እና የመቅረፍያን እንደዚሁም ጤናማ እንቅስቃሴን የመተግበሪያን ዘይቤዎች ያቀፈ የህክምና ተጓዳኝ ዘርፍ ነው። ይህ ዘርፍ ሳይንሳዊን ዘዴ በተከተለ መልኩ ሰዎች አካላዊ እንቅስቃሴያቸውን ወይም…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል | ፊዝዮ-ቴራፒ እና እግርኳሳችን

ሶከር ሜዲካል | የቅድመ ዝውውር ህክምና አስፈላጊነት

እግርኳስ ተጫዋቾች ከአንድ ክለብ ወደ ሌላው የሚያደርጉት ዝውውር እውን ከመሆኑ በፊት ረጅም ሂደት ሊኖረው ይችላል። ተጫዋቹ ክለቡን እንዲቀላቀል ማግባባት፣ ከቀድሞ ክለቡ ጋር የዝውውር ሂሳብ ላይ…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል | የቅድመ ዝውውር ህክምና አስፈላጊነት

​” በሁለተኛው ዙር ወደ ሜዳ እመለሳለሁ ” አዲሱ ተስፋዬ

በ2004 የከፍተኛ ሊግ ክለብ ተሳታፊ በሆነው ስልጤ ወራቤ የእግር ኳስ ህይወቱን ጀምሯል። ከሁለት አመታት በኃላም ወላይታ ድቻን በመቀላቀል መልካም ሁለት የውድድር ዘመናትን ካሳለፈ በኋላ በ2008…

ተጨማሪ ​” በሁለተኛው ዙር ወደ ሜዳ እመለሳለሁ ” አዲሱ ተስፋዬ

ሶከር ሜዲካል | እግርኳስ እና ስነ-ምግብ

በተለምዶ 4ቱ መሰረታዊ የእግር ኳስ አካላት ከሚባሉት ቴክኒክ ፣ ታክቲክ ፣ አካል ብቃት እና ስነ-አዕምሮ (Psychology) ባሻገር የአመጋገብ ስርዐት (nutrition) ለአንድ ስፖርተኛ ያለው ጥቅም ላቅ…

ተጨማሪ ሶከር ሜዲካል | እግርኳስ እና ስነ-ምግብ