ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት – ክፍል 2
የይድነቃቸው ተፅእኖ በአፍሪካ መድረክ ትላንት በክፍል አንድ የታላቁን የእግርኳስ ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ህይወት ዳስሰን ነበር፡፡ በዛሬው ክፍል ደግሞ ይድነቃቸው በአፍሪካ መድረክ የሰሩትን ስራ እንዳስሳለን፡፡ ይድነቃቸው በእግርኳስ ተጫዋችነት ህይወታቸው ለ23 ዓመታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ማሊያን አድርገው ተሰልፈዋል። ክለቡ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜም የውጪ ሃገር ክለብ ገጥሞ የአርመኑን አራራት ክለብ 2-0Read More →