የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት መከላከያ 1-0 ደደቢት ቅዳሜ ህዳር 20 ቀን 2007 ካለፉት ሶስት ጨዋታዎች ሙሉ 9 ነጥቦችን ያሳካው ደደቢት ባለፈው ማክሰኞ ወላይታ ድቻን ካሸነፈበት ጨዋታ ከተጠቀመባቸው ተጫዋቾች መካከልዝርዝር

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት እሁድ ህድር 14 2007 ዓ.ም 10፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 መብራት ሃይል ታክቲካዊ ትንታኔ በሚልኪያስ አበራ   ቋሚ አሰላለፍ መብራት ኃይል – 4-4-2 አሰግድዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር-ሊግ 3ኛ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 30 2007 ዓ.ም 9፡00 – አዲስ አባባ ስታዲየም መከላከያ 0-0 አርባምንጭ ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልክያስ አበራ በአርባምንጭ ደጋፊዎች ደማቅ ህብረ ዝማሬ በተጀመረው የእሁዱ 9ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር-ሊግ 3ኛ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 30 2007 ዓ.ም 11፡00 – አዲስ አባባ ስታዲየም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ሙገር ሲሚንቶ ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልክያስ አበራ   ፀኃዩ በረድ ሲል አመሻሹዝርዝር

  ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ   በሚልኪያስ አበራ   ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2007 ዓ.ም.   የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲጀመር በመጀመሪያው የአዲስ አበባ ስታዲየም የጨዋታ መርሃ ግብርዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ተካሄደዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም የሊጉን እውነታዎች ከአንደኛ ሳምንት ጋር በማዛመድ እንዲህ ቃኝታዋለች፡፡ 1… ደደቢት ወልድያ ከነማን 6-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ይህዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከተጀመረበት 1990 ጀምሮ እስካሁን ድረስ 41 ክለቦች ተሳትፈዋል፡፡ ዘንድሮ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መግባቱን ያረጋገጠው ወልዲያ ከነማ በታሪክ 42ኛው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ለመሆን በቅቷል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም ለግንዛቤ ይረዳዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተፈፅሟል፡፡ የፈረሰኞቹ አጥቂ ኡመድ ኡኩሪም በ16 ግቦች የከፍተኛ ግብ አግቢነቱን ክብር ተቀዳጅቷል፡፡ በቀጣዩ የውድድር ዘመን ለግብፁ ኢትሃድ አሌሳንድሪያ ለመጫወት የተስማማው ኡመድ የሊጉን ከፍተኛዝርዝር