የኢትዮጵያ ዋንጫ (Page 15)

በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች መካከል ብቻ እየተካሄደ የሚገኘው የ2007 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር የመጀመርያ ዙር ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል፡፡ ትላንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ኤሌክትሪክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈው ወደ ሩብ ፍፃሜው ሲቀላቀሉ ባለፈው ቅዳሜ ሀሙስ እለት ተጋጣሚዎቻቸውን ያሸነፉት ሀዋሳ ከነማ ፣ ሲዳማ ቡና ፣ መከላከያ እና አርባምንጭ ከነማዝርዝር

  የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ትላንት በተደረጉ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ በ8፡00 አርባምንጭ ከነማ ከ ሙገር ባደረጉት ጨዋታ አርባምንጭ ከነማ በመለያ ምቶች በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡ ሙገር ሲሚንቶ ኤፍሬም ቀሬ በ17ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ 1-0 ሲመራ ቢቆይም ታገል አበበ በ65ኛው ደቂቃ ግብ አስቆጥሮ አርባምንጭ ከነማን አቻ አድርጓል፡፡ዝርዝር

የ2007ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ 16ቱ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ብቻ የሚካፈሉበት የዘንድሮው ውድድር ከወዲሁ በክለቦች ላይ ቅሬታን አስከትሏል፡፡ ጨዋታዎቹ የፕሪሚየር ሊጉ 1ኛ ዙር እረፍት ላይ መደረጋቸው ክለቦቹን አማሯቸዋል፡፡ ዛሬ ሁለቱም ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታድየም የሚደረጉ ሲሆን በ8፡00 አርባምንጭ ከነማ ከ ሙገር ሲሚንቶ ይፋለማሉ፡፡ ሁለቱዝርዝር

የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር በመጪው ጥር 23 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ ባወጣው ድልድል ባለፉት ጥቂት አመታት እንደነበረው ሁሉ በዚህኛውም ውድድር ላይ የሚካፈሉት 16ቱ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ብቻ ናቸው፡፡ በድልድሉ መሰረት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የመጀመርያውን ዙር የማይጫወቱ ሲሆን ሁለቱ ቡድኖች እስከ ፍፃሜው ጨዋታ ድረስዝርዝር

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡ዝርዝር