የኢትዮጵያ ዋንጫ : ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ

በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ የአምናው የፍፃሜ ተፋላሚ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባንጭ ከነማን አሸነፎ ግማሽ ፍፃሜውን ሲቀላቀል መከላከያ ሲዳማን በቀላሉ አሸንፎ ግማሽ ፍፀሜውን የተቀላቀለ ሁለተኛው ቡድን ሆኗል፡፡...

የኢትዮጵያ ዋንጫ ለሰኔ ወር ተዛወረ

በመጪው ግንቦት 27 እና 28 ሊካሄዱ የነበሩት የ2007 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ለመጪው ሰኔ 18 እና 19 መዛወሩን የኢትዮጵያ እግርኳስ...

የኢትዮጵያ ዋንጫ ፡ የሩብ ፍፃሜ ተጋጣሚዎች ታውቀዋል

በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች መካከል ብቻ እየተካሄደ የሚገኘው የ2007 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር የመጀመርያ ዙር ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል፡፡ ትላንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ወላይታ...

የኢትዮጵያ ዋንጫ ፡ ሲዳማ ቡና እና አርባምንጭ ከነማ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

  የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ትላንት በተደረጉ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ በ8፡00 አርባምንጭ ከነማ ከ ሙገር ባደረጉት ጨዋታ አርባምንጭ ከነማ በመለያ ምቶች በማሸነፍ...

የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል

የ2007ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ 16ቱ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ብቻ የሚካፈሉበት የዘንድሮው ውድድር ከወዲሁ በክለቦች ላይ ቅሬታን አስከትሏል፡፡ ጨዋታዎቹ...

የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ጥር 23 ይጀምራል

የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ውድድር በመጪው ጥር 23 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ ባወጣው ድልድል ባለፉት ጥቂት አመታት እንደነበረው ሁሉ በዚህኛውም ውድድር...

የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡ (more…)

error: Content is protected !!