የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሱሉልታ ከተማ 1-0 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን – እንዳለ ዘውገ ********************* የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን የወጣቶች ውድድር ሰውነት ቢሻው 1-4 ደደቢት – ዳኛቸው መለሰ —- – ናትናኤል መኮንን – እንዳለ ከበደ – ዳንኤል ጌድዮን – ማትያስ ሹመቻ ****** ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ሙገር ሲሚንቶ – እስጢፋኖስ የሺ ጌታ – ተመስገንRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እጣ የሚወጣበት እና ውድድሩ የሚጀመርበት ቀናት ይፋ ሆነዋል፡፡  የፌዴሬሽኑ የውድድር እና ስነ-ስርአት ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ ከዛሚ ስፖርት ብሄራዊ ጋር ባደረጉት የስልክ ቆይታ እንደተናገሩት የከፍተኛ ሊግ የውድድር ደንቦች እና እጣ ማውጣት ስነስርአት ታህሳስ 9 ቀን 2008 ይካሄዳል፡፡ ለክለቦቹም ጥሪ ተበትኗል፡፡ ውድድሩ ደግሞ ታህሳስ 23 እና 24Read More →

ያጋሩ

  ዘንድሮ የተመሰረተውና ከፕሪሚየር ሊጉ ቀጥሎ የሚገኘው ሊግ የሆነው ከፍተኛ ሊግ በቅርቡ እንደሚጀመር ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ ክለቦችን መመዝገብ መጀመሩም ታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ እንዳስታወቀው አምና ለብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ደርሶ ከምድቡ የተሰናበተው ደብረማርቆስ ከነማ ፈርሷል፡፡ በከፍተኛ ሊግ ከሚካፈሉ 32 ቡድኖች አንዱ የነበረው ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመፍረሱ ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ይፋዊ የሆነ ምክንያት እስካሁን ባይቀርብምRead More →

ያጋሩ

ብሄራዊ ቡድናችን አሸንፏል ለቦትስዋና 49ኛ የነፃነት በአል አከባበር ከቦትስዋና እግርኳስ ማህበር የቀረበለትን ግብዣ ተቀብሎ ወደ ስፍራው ያመራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ 11፡00 ላይ ከቦትስዋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ 3-2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ኢትዮጵያ በጨዋታው 2-0 እና 3-1 የመምራት እድል ያገኘች ስትሆን ዳዊት ፍቃዱ ሁለት ግቦችን እንዲሁም ስዩም ተስፋዬ አንዷንRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከቦትስዋና ጋር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ መስከረም 17 ወደ ስፍራው ያመራል፡፡ ጨዋታው የሚደረገው መስከረም 19 ሲሆን በማግስቱ ብሄራዊ ቡድናችን ወደ አዲስ አበባ ይመለሳል፡፡   የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪና ፋሶ ጋር ሊያደርገው የነበረው የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች የማጣርያ ጨዋታ መሰረዙን ካፍ አስታውቋል፡፡ ጨዋታው ወደፊትRead More →

ያጋሩ