ሰበታ ከተማ

በ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ቶማስ ስምረቱ በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠራት ግብ በማሸነፍ ደረጃን ካሻሻለበት ድል በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ ስለጨዋታው “የዛሬው ጨዋታ በጠበቅነው መልክ ሄዶልናል። ማግኘት የሚገባንን ነጥብ አግኝተን ደረጃችንን አሻሽለናል። ከነበረን የጨዋታ ብልጫ አንፃር ያገኘነው ግብ በራሳቸውዝርዝር

ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ ደረጃ ሲቀርብ ወልቂጤ አንድ እግሩ ከሊጉ ተንሸራቷል። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳ አቻ ከተለያየው ስብስብ አሜ መሐመድ (ቅጣት) ፣ አልሳሪ አልመሐዲ እና አህመድ ሁሴንን በሄኖክ አየለ፣ ሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ እና ያሬድ ታደሰ በመተካት ጨዋታውን ጀምሯል። በሰበታ ከተማ በኩል ደግሞ ከአዳማው ድል አራት ለውጦች ሲደረጉዝርዝር

ነገ በሁለተኝነት የሚከናወነውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን አንስተናል። ከቻምፒዮንነት ውጪ ባሉት የሁለተኝነት እና ያላመውረድ ፉክክሮች ውስጥ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖች የሳምንቱ ቀዳሚ በሆነው በዚህ ጨዋታ እርስ በእርስ ይገናኛሉ። ሰበታ ከተማ ካለበት የስድስተኝነት ቦታ ወደ ሦስተኝነት ለመስፈንጠር እና የሌሎቹን ውጤት ተከትሎ የአፍሪካ ኮንፌዴርሽን ዋንጫ ተሳትፎ ዕድሉ በመጨረሻው ሳምንት ጨዋታ የመወሰን ሊወሰን ይችል እንደሆነዝርዝር

በሰበታ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የከሰዓቱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ከአሠልጣኞች ተቀብሏል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ ስለ ጨዋታው? ዛሬ ቡድናችን ከሥነ-ልቦና ጫና ነፃ ስለነበረ ኳሱን በሚገባ ተቆጣጥሮ ነበር። በዚህም የምንፈልገውን ውጤት ይዘን ወጥተናል። ጨዋታውም በምንፈልገው መልኩ ሄዷል። ነገርግን ሁለተኛው አጋማሽ ላይ ትንሽ የመቻኮል ሁኔታ ነበር። ከዚህም በተጨማሪ በአማካይዝርዝር

የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሰበታ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ፍፃሜውን አግኝቷል። የሰበታ ከተማው አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ ሀዲያም ድል ካደረጉበት ጨዋታቸው አራት ለውጦችን አድርገው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በዚህም አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ፣ ናትናኤል ጋንቹላ፣ ኢብራሂም ከድር እና አዲሱ ተስፋዬ አርፈው ፉአድ ፈረጃ፣ መስዑድ መሐመድ፣ ታደለ መንገሻዝርዝር

የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንዲህ አሰናድተናል። በሰበታ ከተማ በኩል አብዱልሀፊዝ ትፊቅ፣ ናትናኤል ጋንቹላ፣ ኢብራሂም ከድር እና አዲሱ ተስፋዬ አርፈው ፉአድ ፈረጃ፣ መስዑድ መሐመድ፣ ታደለ መንገሻ እና ቢያድግልኝ ኤልያስ በአሰላለፉ ተካተዋል። ላለመውረድ የነበራቸውን እቅድ በማሳካታቸው ቀጥ እቅዳቸው እስከ አራት ገብቶ ማጠናቀቅ መሆኑን አሰልጣኝ አብርሀም መብሬቱ ገልፀዋል። በአዳማ ከተማ በኩልዝርዝር

ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ አስቆጥረው ስለማሸነፋቸው? እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ከነበረብን የስነ-ልቦና ችግር አንፃር ዛሬ ያገኘነው ውጤት ቀጣይ ለምናደርጋቸው ጨዋታዎች እጅግ የሚያነሳሳን ነው። በአጠቃላይ እንደውም እኔ የዛሬውን ውጤት ወርቃማ ድል ብዬ ነው የምገልፀው። በጨዋታውዝርዝር

በ21ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ከመመራት ተነስተው ባህር ዳር ከተማን ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ በእረፍት ሰአት ወደ መልበሻ ክፍል እያሰበ ስለገባው ጉዳይ “ወደ መልበሻ ክፍል ስገባ በሁለተኛው አጋማሽ የግድ አጨዋወታችንን መቀየር እንዳለብን እናዝርዝር

የ21ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የባህር ዳር እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ጥሩ ፉክክር፣ አነጋጋሪ ውሳኔዎች እንዲሁም በድምሩ 51 ጥፋቶች ታይተውበት ሰበታ ከተማን ባለድል አድርጓል። ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ዋና አሰልጣኙ ፋሲል ተካልኝን በሜዳ ላይ ያገኘው ባህር ዳር ከተማ በሀዋሳ ከተማ ከተሸነፈበት ስብስብ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ አድርጎ ጨዋታውንዝርዝር

የ21ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ከሁለት ጨዋታ በኋላ ዋና አሰልጣኙ ፋሲል ተካልኝን ያገኘው ባህር ዳር ከተማ በሀዋሳ ከተማ ከተሸነፈው ስብስብ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ አድርጓል። በዚህም በግርማ ዲሳሳ እና በረከት ጥጋቡ ምትክ አፈወርቅ ኃይሉ እና ሳለአምላክ ተገኘ በአሰላለፉ ተካተዋል። በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በኩል ባለፈው ሳምንትዝርዝር