አዳማ ከተማ (Page 2)

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መውረዱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ ሀዋሳን አሸኝፏል። አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ ላሚን ኩማራ (ቅጣት) ፣ ትዕግስቱ አበራ፣ አሊሲ ጆናታን፣ ኤልያስ ማሞ፣ ሰይፈ ዛኪር እና በላይ ዓባይነህን አሳርፎ ጀሚል ያዕቆብ ፣ ደስታ ጊቻሞ፣ አሚን ነስሩ ፣ ደሳለኝ ደባሽ ፣ ሀብታሙ ወልዴ እናዝርዝር

ከ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን እነሆ! ከ2013 ፕሪምየር ሊግ መውረዱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ የስድስት ተጫዋቾች ለውጥ በማድረግ ጀሚል ያዕቆብ፣ ደስታ ጊቻሞ፣ አሚን ነስሩ፣ ደሳለኝ ደባሽ፣ ሀብታሙ ወልዴ እና ኤልያስ አህም ወደ አሰላለፉ መጥተዋል። ላሚን ኩማራ (ቅጣት)፣ ትዕግስቱ አበራ፣ አሊሲ ጆናታን፣ ኤልያስ ማሞ፣ ሰይፈ ዛኪርዝርዝር

የ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ መርሐ-ግብር የሆነውን የአዳማ እና ሀዋሳን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በዛሬው ዕለት ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ (ምናልባት የትግራይ ክለቦች በቀጣይ ዓመት ካልተሳተፉ በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሊተርፍ ይችላል) የተጣላው ከሚመስለው ድል ጋር ለመታረቅ ብቻ ነገ ወደ ሜዳ ይገባል። ቀስ በቀስ የሁለተኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ በሚደረገው ፉክክርዝርዝር

በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ እና አናት ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ በሊጉ መሪ ቡድን አሸናፊነት ተገባዷል። የአዳማ ከተማው አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ከቀናት በፊት ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ ሦስት ለውጦችን አድርገዋል። በዚህም ደስታ ጌቻሞ፣ በቃሉ ገነነ እና ያሬድ ብርሀኑ በማሳረፍ ትዕግስቱ አበራ፣ ደሳለኝ ደባሽ እና ማማዱዝርዝር

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ ሦስት ለውጦች አድርጓል። በዚህም ትዕግስቱ አበራ ፣ ደሳለኝ ደባሽ እና ማማዱ ኩሊባሊ ጨዋታውን ሲጀምሩ ደስታ ጌቻሞ ፣ በቃሉ ገነነ እና ያሬድ ብርሀኑ ከአሰላለፍ የወጡ ተጫዋቾች ናቸው። ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ነጥብ የተጋሩት ፋሲልዝርዝር

የነገውን ቀዳሚ ጨዋታ በዳሰሳችን ለመመልከት ሞክረናል። በሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ የሚገኙት ቡድኖችን የሚያገናኛው ጨዋታ ውጤት ለሁለቱም የተለያየ ትርጉም ይኖረዋል። ለፋሲል ከነማ ከተከታዩ ጋር ያለውን ልዩነት ይበልጥ አስፍቶ በጊዜ ዋንጫውን በእጁ ለማስገባት የሚያደርገው ጥረት ውስጥ የሚከወን ጨዋታ ነው። በተቃራኒው አዳማ ከተማ ቢያንስ ከበላዩ ያለው ጅማ አባ ጅፋር ጋር በነጥብ ለመስተካከል እናዝርዝር

ከ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ – ሲዳማ ቡና ስለጨዋታው ዋጋ የዚህ ጨዋታ ዋጋው በጣም ብዙ ነው። ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው ወደ አሸናፊነት የተመለስነው። ለቡድናችን የስነ ልቦና የበላይነትን የሚጨምር ነው። ወደ አሸናፊነት መመለስ በራሱ አንድ ትልቅ እርምጃ ነው። ስለቡድኑ የጨዋታዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር አዳማ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3-0 በማሸነፍ ከአምስት ተከታታየሰ ሽንፈት በኋላ አገግሟል። ሲዳማ ቡናዎች ሊጉ ከእረፍት ከመቋረጡ በፊት ከነበረው ስብስብ ፍቅሩ ወዴሳ፣ አበባየሁ ዮሐንስ፣ ፈቱዲን ጀማል፣ ሽመልስ ተገኝ፣ ግርማ በቀለ እና ዮናስ ገረመውን በአዲስ ፈራሚው ፋቢያን ፋርኖሌ እንዲሁም አማኑኤል እንዳለ፣ ሰንደይዝርዝር

[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-adama-ketema-2021-04-09/” width=”100%” height=”2000″]ዝርዝር

የ17ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። የኮቪድ ወረርሺኝ ጥላ ያጠላበት ይህ ጨዋታ ሁለት ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ያሉ ቡድኖችን ያገናኛል። ከውጤት አንፃር በወራጅ ቀጠናው ውስጥ ከመገኘታቸው ባለፈ አዳዲስ አሰልጣኞችን አምጥተው እና ተጫዋቾችን አስፈርመው ከመውረድ ለመትረፍ እያደረጉት ያለው ጥረትም ሲዳማ እና አዳማን ያመሳስላቸዋል። በባህር ዳሩ ውድድር አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን የተጠቀመውዝርዝር