አዳማ ከተማ (Page 65)

ፕሪሚየር ሊጉን ሙሉ 7 ጨዋታ ያደረገው መከላከያ በ13 ነጥቦች ሲመራ እርስ በእርስ ቀሪ ጨዋታ ያላቸው መብራት ኃይል እና ኢትዮጵያ ቡና በእኩል 12 ነጥቦች ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል፡፡ የከፍተኛ ግብ አግቢነቱን ሳሚ ሳኑሚ በ6 ፣ ቢንያም አሰፋ በ5 ይከተላሉ፡፡ዝርዝር

በ9 ሰአት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ዳሽን ቢራን ያስተናገደው መብራት ኃይል 2-1 አሸንፎ ከረጅም ጊዜያት በኋላ ወደ ሊጉ አናት ተመልሷል፡፡ መብራት ኃይል በፒተር ንዋድካ ግብ ቀዳሚ ሲሆን በጥሩ አቋም ላይ የሚገኘው የተሸ ግዛው በ42ኛው ደቂቃ ዳሽንን አቻ አድርጎ የመጀመርያው ግማሽ ተጠኗቋል፡፡ዝርዝር

የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ከተጀመረ 1 ወር እና የ4 ሳምንት ጨዋታዎች እድሜ አስቆጥሯል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በአንዱ ወር ውስጥ (ከጥቅምት 16 እስከ ህዳር 16) ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩ ተጫዋቾች እና አሰልጣኝ መርጣለች፡፡ ግብ ጠባቂ – ወንድወሰን አሸናፊ ( ሙገር ሲሚንቶ ) ወንድወሰን አሰግድ አክሊሉ ጥሎት የሄደውን ቦታ በሚገባ ሸፍኗል፡፡ የማይታመኑ ኳሶችን የማዳንዝርዝር

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ሁሉም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ መልካ ኮሌ ላይ ሙገርን ያስተናገደው ወልድያ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቆ የመጀመርያ ድሉን ለማግኘት ተጨማሪ ሳምንት ለመጠበቅ ተገዷል፡፡ ሙገር በ11ኛው ደቂቃ በ- – – ድንቅ ግብ አማካኝነት መሪ መሆን ሲችል በሁለተኛው አጋማሽ 59ኛው ደቂቃ ከቅጣት የተመለሰው አብይዝርዝር

  ዛሬ በተደረጉ 4 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አዳማ ከነማ እና ሲዳማ ቡና ድል አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ በአስገራሚ መልኩ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዲስ አበባ ስታድየም 9፡00 ላይ መከላከያ አርባምንጭ ከነማን አስተናግዶ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ ጨዋታው ተመጣጣኝ የነበረ ሲሆን አልፎ አልፎ ከተደረጉ ሙከራዎች ውጪ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴዝርዝር

  አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ካፈራቻቸው ድንቅ አሰልጣኞች አንዱ ናቸው፡፡ አሰልጣኙ ስላሳለፉት የእግርኳስ ህይወት እና ስለወደፊቱ አላማቸው ለሶከር ኢትዮጵያው ኦምና ታደለ ነግረውታል፡፡ እኛም እናንተ በሚመች መልኩ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡ የውበቱ አባተ የእግርኳስ ህይወት በሰዎች ጭንቅላት ውስጥ መታተም የጀመረው ከአዲሱ ሚሌንየም ወዲህ ቢሆንም ግማሽ ደርዘን በሚሆኑ ክለቦች ውስጥ በተጫዋችነት አሳልፈዋል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ተካሄደዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም የሊጉን እውነታዎች ከአንደኛ ሳምንት ጋር በማዛመድ እንዲህ ቃኝታዋለች፡፡ 1… ደደቢት ወልድያ ከነማን 6-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ይህ ውጤት በመክፈቻ ጨዋታ የተመዘገበ ከፍተኛው ውጤት በመሆን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በጋራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ የፕሪሚር ሊጉ ውድድር በ1990 በአዲስዝርዝር

የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ ሲጀመር አምና የመጀመርያዎቹን ደረጃዎች ይዘው ያጠናቀቁ ክለቦች ነጥብ ጥለዋል፡፡ ቅዳሜ በተካሄደው ብቸኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወጥቷል፡፡ በክረምቱ ከፍተኛውን የዝውውር ወጪ ያወጣው የፀጋዬ ኪዳነ ማርያም ቡድን በ2 ሳምንት ውስጥ ለ3ኛ ጊዜ ኢትዮጵያ ቡናን የገጠመ ሲሆን ሁለቱን በድል ተወጥቷል፡፡ዝርዝር

ለ9ኛ ጊዜ የተካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ካስትል ዋንጫ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ቢጂአይ ኢትዮጵያ ስፖንሰር ያደረገው ውድድር ዘንድሮ በበርካታ ተመልካቾች የደመቀ ሲሆን በርካታ ወጣት ተጫዋቾችም ታይተውበታል፡፡ በፍፃሜው የተገኛኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መደበኛውን ዘጠና ደቂቃ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ በጨዋታው ግብ በማስቆጠር ቅድሚያውን የያዙት ባንኮች ሲሆኑዝርዝር