ኢትዮጵያ ቡና (Page 3)

[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-kidus-giorgis-2021-04-18/” width=”100%” height=”2000″]ዝርዝር

ነገ ምሽት የሚደረገውን ተጠባቂው የሸገር ደርቢን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የውድድር ዓመቱን አራተኛ ሽንፈት በሀዋሳ ከተማ ካስተናገዱ በኋላ ሰበታን በመርታት ዳግም ወደ አሸናፊነት የተመለሱት ኢትዮጵያ ቡናዎች የድል ጉዞዋቸውን ለማስቀጠል፣ ከመሪው ፋሲል ከነማ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ እንዲሁም ተጋጣሚያቸው ቅዱስ ጊዮርጊስን ጨምሮ ከሚከተሏቸው ብድኖች ለመራቅ በነገው ጨዋታ ሦስት ነጥብ ያስፈልጋቸዋል። ድልዝርዝር

ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ቡድኑ የመጀመሪያው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ግብ አስተናግዶ ከወጣ በኋላ መልበሻ ክፍል ስለነበረው ምክክር? በዋናነት ሰበታዎች እየመጡበት ያለውን መንገድ እንዴት መቋቋም አለብን በሚለው ላይ ነው ስንነጋገር የነበረው። በተለይም እኛ የግብ ክልል ቶሎ ቶሎ ይመጡ ነበር።ዝርዝር

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አስታውቋል አስፈርመዋል፡፡ የኤርትራ ዜግነት ያለው ሮቤል ተክለሚካኤል ቡናማዎቹን የተቀላቀለ ተጫዋች ነው፡፡ ከክለቡ ጋር ለወር ያህል ልምምድ ሲሰራ የነበረው ይህ የመስመር እና የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች በኤርትራ ብሔራዊ ቡድን እና በኤርትራው ቀይ ባህር ክለብ ሲጫወት የሚታወቅ ሲሆን በ2019 ሴካፋ ውድድር ብሔራዊ ቡድኑ እስከ ፍፃሜ ላደረገውዝርዝር

በሊጉ የእስካሁኑ ቆይታ የመጀመሪያ በሚሆነውን የምሽት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል ይህኛው መርሐ ግብር የቴሌቪዢን ስርጭት ያላገኘ ሦስተኛው ጨዋታ ሊሆን የመቻሉ ጉዳይ የጨዋታው ዐብይ ርዕስ የሆነ ይመስላል። ከድሬዳዋ ስታድየም የፓውዛ ሁኔታ ጋር የተገናኘው ይህ ጉዳይ ነገ መጨረሻው የሚታይ ሲሆን ጨዋታው ግን ሜዳ ላይ የሁለቱንዝርዝር

ፈርጣማው አጥቂ እንዳለ ደባልቄ ዛሬ ጎል አስቆጥሮ ደስታውን ስለገለፀበት መንገድ ለሶከር ኢትዮጵያ ይናገራል።  ኢትዮጵያ ቡና ከባለፉት ዓመታት የተሻለ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል። በባህር ዳር ቆይታ የመጨረሻው ጨዋታም ድሬዎችን ሦስት ለአንድ በመርታት አጠናቋል። የጨዋታውን የማሳረጊያውን ሦስተኛ ጎል ተቀይሮ በመግባት ያስቆጠረው እንዳለ ደባልቄ ነው። እንዳለ ባሳለፍነው ዓመት በተሰረዘው የውድድር ዘመን ጥር ወርዝርዝር

በባህር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት ከተከናወነው የመጨረሻ የሊጉ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ – ድሬዳዋ ከተማ ስለጨዋታው ከግማሽ መልስ ተጭነን ኳሶችን መንጠቅ መቻል ነበረብን። ነገር ግን ሁላችንም የአሰልጣኝ ቡድን አባላትም ተጫዋቾችም ጥሩ ስላልነበርን ጨዋታውን ልንሸነፍ ችለናል። ስለዚህ እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እፈልጋለሁ። ስለ ቀጣዩ የዝግጅት ወቅትዝርዝር

በባህር ዳር ከተማ የተደረገው የመጨረሻ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተቋጭቷል። በአስራ አምስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ የተለያዩት ድሬዳዋዎች አንድ ነጥብ ካገኙበት ጨዋታ ሱራፌል ጌታቸውን ብቻ በሄኖክ ገምቴሳ ለውጠው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ አንድ ለምንም ተሸንፈው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት ኢትዮጵያ ቡናዎች በበኩላቸውዝርዝር

[iframe src=”https://soccer.et/match/diredawa-ketema-ethiopia-bunna-2021-03-12/” width=”100%” height=”2000″]ዝርዝር

የባህር ዳር ስታድየም የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ጉዳት ያጋጠመውን ሱራፌል ጌታቸውን በሄኖክ ገምቴሳ ብቻ ለውጠው ወደ ሜዳ የገቡት የድሬዳዋው አሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በጊዮርጊሱ ጨዋታ የነበረባቸውን የአጨራረስ ችግር ለመቅረፍ ልምምዶችን እንደሰሩ በቅድመ ጨዋታ አስተያየታቸው ተናግረዋል። በባህር ዳር የነበራቸውን ቆይታ በውጤት ለማገባደድ እንዳለሙ የተናገሩት አሠልጣኝ ካሳዬ በበኩላቸው የፋሲልን ውጤት ሳያስቡዝርዝር