ኢትዮጵያ ቡና (Page 88)

ዝርዝር

ዛሬ በተደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ፍፃሜ ደደቢት ቅዱስ ጊዮርጊስን 2-1 አሸንፎ የ2006 አም. የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡ዝርዝር

ፋሲካ አስፋው የውል ማቋረጫውን ከፍሎ ከቡና መልቀቁን ክለቡ በይፈዊ የፌስ ቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡ ከ1995 እስከ 1997 እንዲሁም በድጋሚ ከ2004 እስከ ዘንድሮው የውድድር ዘመን ማብቂያ ለኢትዮጰያ ቡና የተጫወተው አማካዩ ፋሲካ አስፋውን መልቀቅ ክለቡ ያስታወቀው እንዲህ ባለ መልክ ነው፡፡ ‹‹ ከታዳጊ ቡድኑ ጀምሮ እስከ ዋናው ቡድን ቡናን በመሃል መስመር ተጫዋችነት አገልግሏል፡፡ በቡናዝርዝር

ዝርዝር

በሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በቲፒ ማዜንቤ 3-1 በተረታበት ጨዋታ ባሳየው ያልተገባ ባህርይ ከደጋፊዎችና አሰልጣኝ ስታፉ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቶ የነበረው እና ላልተወሰነ ጊዜ ታግዶ የቆየው አጥቂው ሙሉአለም ጥላሁን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለመከላከያ መፈረሙን ፕላኔት ስፖርት ዘግቧል፡፡  ሙሉአለም ውሉን ማፍረሱን ተከትሎ የቀድሞ ክለቡ ኢትዮጵያ መድንንዝርዝር