የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬ ቆይታ የሚጀመርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በመጀመሪያው ዙር በርከት ያሉ ግቦችን ካስመለከቱን ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ግንኙነት ነገም መልካም ፉክክርን እንደሚያሳየን ይጠበቃል። ውጤቱም ውድድሩንዝርዝር

አብዛኛው የጨዋታ ሳምንታቱ በወርሀ የካቲት ላይ ያረፈው የባህር ዳር ከተማውን የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቆይታ በመንተራስ በ30% የአንባቢያን እና በ70℅ የድረገፃችን ባልደረቦች ድምፅ ተከታዮቹን በወሩ ኮከብነት ሰይመናል። የወሩ ምርጥዝርዝር

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በሦስተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ባህር ዳር ተከናውነው መጋቢት 3 መጠናቀቃቸው ይታወሳል። በነዚህ አምስት የጨዋታ ሳምንታት ላይ ተመርኩዘን ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የወሩን ምርጦች ይፋ የምናደርግዝርዝር

ከኢትዮጵያ ውጭ የዓመታት ቆይታ በኃላ ወደ ሀገሩ በመመለስ በወላይታ ድቻ ጥሩ ጅማሮ እያሳየ የሚገኘው ጋቶች ፓኖም ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙርያ አጭር ቆይታ አድርጓል። ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ከታዳጊ ቡድንዝርዝር

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በቀጣይ በምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ ዙርያ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። ቦሌ በሚገኘው አዲሱ ቢሮ በተካሄደው የሊግ ካምፓኒው የቦርድ ስብሳባ በቀጣይ አራተኛውን ንዑስ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በምታስተናግደውዝርዝር

በባህር ዳር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ስብስብ በሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ አካታለች። አሰላለፍ (4-1-4-1) ግብ ጠባቂ ባሕሩ ነጋሽ – ቅዱስ ጊዮርጊስ በሳምንቱ በተደረጉ ጨዋታዎች የተሻሉ ሆነውዝርዝር

በአስራ ስስስተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ዙርያ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። የጎል መረጃዎች – በዚህ ሳምንት በተደረጉት ስድስት ጨዋታዎች 13 ጎሎች ተቆጥረዋል። ካለፈው ሳምንት በአራት ከፍ ያለ የጎልዝርዝር

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት ዐበይት ትኩረት አራተኛ ክፍልን እነሆ! 👉የባህር ዳር ከተማ ቆይታ መጠናቀቅ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእስካሁኑ የ16 የጨዋታ ሳምንታት ጉዞው በሦስት የተለያዩ ከተማዎች ተከናውኗል። በአዲስ አበባ ስታዲየም እናዝርዝር

የሳምንቱ ጨዋታዎችን ተመርኩዘን የተመለከትናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶች እንደሚከተለው አቅርበናል። 👉 ማሒር ዴቪድስ እና የተጫዋቾች ምርጫ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ባልታሰበ ሁኔታ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝነት የመጡት ደቡብ አፍሪካዊውዝርዝር

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን በበላይነት እያስተዳደረ የሚገኘው ሊግ ካምፓኒው የፊታችን ሰኞ በቀጣይ በምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ ዝግጅት ዙርያ ስብሰባ ያደርጋል። እስካሁን ባለው የውድድር አፈፃፀም መልካም ተግባራቶች እየከወነ የሚገኘው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግዝርዝር