የኢትዮጵያ ኘሪሚየር-ሊግ 6ኛ ሳምንት ህዳር 28/2007 ዓ.ም – 10፡30 ሰዓት (አዲስ አበባ ስታዲየም) ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልኪያስ አበራ   ሁሌም የስታዲየማችን ደባብ እንዲህ እንዲያምር በሚያስመኘንዝርዝር

ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ ችግሩን ለመቅረፍ ከውጪ ሃገር ካስፈረማቸው የፊት መስመር ተጫዋቾች አንዱ ነው። እግር ኳስን ከትውልድ ሃገሩ ናይጄሪያ እስከ መካከለኛው ምስራቋ ኦማን ድረስ ተጫውቶ አሳልፏል። ለእግር ኳሱ እጅግ ከፍተኛ ፍቅር አለው፤ “እግር ኳስ በተፈጥሮ ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው።” ይላል የዛሬው የሶከር ኢትዮጵያ እንግዳ አቢኮዬ አላዴ ሻኪሩ…ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና 3-1 አርባ ምንጭ ከነማ ህዳር 21/2014 ዓ.ም በሚልኪያስ አበራ ‹‹ አዬ ሀዬ ጋሞቶ (ና እንደ አንበሳ)›› በሚል ደማቅ የአርባምንጭ ደጋፊዎች ህብረ ዝማሬ እናዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት መከላከያ 1-0 ደደቢት ቅዳሜ ህዳር 20 ቀን 2007 ካለፉት ሶስት ጨዋታዎች ሙሉ 9 ነጥቦችን ያሳካው ደደቢት ባለፈው ማክሰኞ ወላይታ ድቻን ካሸነፈበት ጨዋታ ከተጠቀመባቸው ተጫዋቾች መካከልዝርዝር

ከእሁድ የቀጠሉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ደደቢት ወደ መሪነት የተመለሰበትን ፣ ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከመጨረሻው ደረጃ ያንሰራራበትን ድል አስመዝግበዋል፡፡ዝርዝር

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት እሁድ ህድር 14 2007 ዓ.ም 10፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 መብራት ሃይል ታክቲካዊ ትንታኔ በሚልኪያስ አበራ   ቋሚ አሰላለፍ መብራት ኃይል – 4-4-2 አሰግድዝርዝር

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ሁሉም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ መልካ ኮሌ ላይ ሙገርን ያስተናገደው ወልድያ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቆ የመጀመርያ ድሉን ለማግኘት ተጨማሪ ሳምንት ለመጠበቅዝርዝር

  የ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ ሲቀጥል መልካ ኮሌ ስታድየም ላይ አዲስ መጪው ወልድያ ሙገር ሲሚንቶን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል፡፡ 9፡05 ላይ በተጀመረው ጨዋታ በመጀመርያዎቹ 10 ደቂቃዎች ሁለቱም ቡድኖችዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር-ሊግ 3ኛ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 30 2007 ዓ.ም 9፡00 – አዲስ አባባ ስታዲየም መከላከያ 0-0 አርባምንጭ ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልክያስ አበራ በአርባምንጭ ደጋፊዎች ደማቅ ህብረ ዝማሬ በተጀመረው የእሁዱ 9ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር-ሊግ 3ኛ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 30 2007 ዓ.ም 11፡00 – አዲስ አባባ ስታዲየም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ሙገር ሲሚንቶ ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልክያስ አበራ   ፀኃዩ በረድ ሲል አመሻሹዝርዝር