የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ ዛሬ ተካሂደው ባልተለመደ መልኩ ሁሉም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል፡፡ዝርዝር

እስካሁን በተካሄዱት የ9 ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተሞርኩዞ የቅዱስ ጊዮርጊስን የበላይነት ፣ የክልል ክለቦችን እንቆቅልሽ ፣ የደደቢትን ፈተና ፣ የግብ ድርቅን እና የፀጋዬ/ንግድ ባንክን ጥምረት በማንሳት አብርሃም ገ/ማርያም የፕሪምየር ሊጉ የ9ዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ትናንት እና ዛሬ ተካሂዶ ለቀጣዮቹ 40 ቀናት ተቋርጧል፡፡ ቅዳሜ እለት በተካሄደው ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኤልያስ ማሞ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ መድንን 1-0 አሸንፎ ነጥቡንዝርዝር