ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ዳሽን ቢራ ፡ ታክቲካዊ ትንታኔ

በሚልኪያስ አበራ በሰኞ ምሽቱ የአዲስ አበባ ስታድየም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ዳሽን ቢራን አሰተናግዶ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመራው…

ተጨማሪ ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ዳሽን ቢራ ፡ ታክቲካዊ ትንታኔ

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ጋር ነጥብ ተጋራ

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ዳሽን ቢራን አስተናግዶ ካለግብ አቻ ተለያይቷል፡፡ 11፡30 በተጀመረው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናዎች በሻኪሩ እና ቢንያም አሰፋ…

ተጨማሪ ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ጋር ነጥብ ተጋራ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ኤሌክትሪክ ፡ ታክቲካዊ ትንታኔ

በሚልኪያስ አበራ   እንግሊዛዊው ታዋቂ የእግርኳስ ታክቲክ ፀሃፊ ጆናታን ዊልሰን ‹‹ formations are neutrals ›› የሚላት ታዋቂ አባባል አለችው፡፡ የተጫዋቾች የሜዳ ላይ የታክቲክ አተገባበር እንጂ…

ተጨማሪ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ኤሌክትሪክ ፡ ታክቲካዊ ትንታኔ

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና በመሪነቱ ሲቀጥል ባንክ ወደ ላይ እየወጣ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት 3 ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ተካሂደው የደረጃ ለውጦችን አስከትለዋል፡፡ ትላንት ከፍተኛ ትኩረት አግኝቶ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታ ካለምንም…

ተጨማሪ ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና በመሪነቱ ሲቀጥል ባንክ ወደ ላይ እየወጣ ነው

ወልድያ 0-0 አዳማ ከነማ : የጨዋታ ሪፖርት

በወልድያ መልካ ቆሌ ስታድየም 9፡00 የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመርያ አጋማሽ በወልድያ የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ተወስዶበታል፡፡ በጨዋታው መጀመርያ አካባቢ ወልድያ የመጀመርያ ሙከራውን በወሰኑ ማዜ አማካኝነት…

ተጨማሪ ወልድያ 0-0 አዳማ ከነማ : የጨዋታ ሪፖርት

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና ወደ መሪነት ተመለሰ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት 3 ጨዋታዎች በክልል ከተሞች ተካሂደው ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ከ4 ቀናት በኋላ በድጋሚ ተረክቧል፡፡ በደንጉዛ ደርቢ አርባምንጭ ጣፋጭ ድል ሲያስመዘግብ…

ተጨማሪ ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና ወደ መሪነት ተመለሰ

ፕሪሚየር ሊግ ፡ መከላከያ ዳሽንን አሸንፎ ደረጃውን አሻሻለ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መከላከያ ዳሽን ቢራን አስተናግዶ 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፎ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ ግብ በማግባት ቅድሚያውን የያዙት መከላከያዎች ሲሆኑ በ22ኛው ደቂቃ ተክለወልድ ፍቃዱ…

ተጨማሪ ፕሪሚየር ሊግ ፡ መከላከያ ዳሽንን አሸንፎ ደረጃውን አሻሻለ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና – ታክቲካዊ ትንታኔ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መጋቢት 6 ቀን 2007 ዓ.ም ፣ 10፡00 አበበ ቢቂላ ስታድየም ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልኪያስ አበራ በዘንድሮው የውድድር ዘመን የአዲስ አበባ…

ተጨማሪ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና – ታክቲካዊ ትንታኔ

የፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ዙር መጋቢት 5 ይጀመራል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር በመጪው መጋቢት 5 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በመጋቢት ወር በሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ምክንያት ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሊጉ…

ተጨማሪ የፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ዙር መጋቢት 5 ይጀመራል

ታክቲካዊ ትንታኔ ፡ ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ኤሌክትሪክ

በሚልኪያስ አበራ   የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግማሽ የውድድር ዘመን ተስተካካይ ጨዋታዎች በተለያዩ ስታድየሞች ተካሂደዋል፡፡ በአበበ ቢቂላ ስታድየም ኤሌክትሪክ ከኢትዮጵያ ቡና ባደረጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቀያዮቹ…

ተጨማሪ ታክቲካዊ ትንታኔ ፡ ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ኤሌክትሪክ