የሸገር ደርቢ የሚካሄድበት ከተማ ታውቋል
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ተጠባቂውን የሸገር ደርቢ ጨዋታ የምታስተናግደው ከተማ እና ቀን ታውቋል። ከረጅም ዓመታት ወዲህ ተጠባቂነቱን የሚመጥን የደርቢ ጨዋታ የተመለከትንበት የዘንድሮው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታዝርዝር
ረፋድ ላይ የተከናወነው የሰባተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከተጋጣሚ አሰልጣኞች ተከታዮቹም አስተያየቶች ተቀብሏል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው – ጅማ አባ ጅፋር ስለጨዋታው… የተሻለ ልምድ ካለው ቡድን ጋር ነውዝርዝር
ከሸገር ደርቢ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሰልጣኞች ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርጓል። አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለጨዋታው “ተጫዋቾቹ ኃላፊነት ወስደው የተጫወቱበት መንገድ እጅግ ድንቅ ነው። በሰራነው ስህተት ግብዝርዝር
የስድስተኛ ሳምንት መክፈቻ የሆነውን የሸገር ደርቢ የተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። የመዲናይቱ ሁለት ክለቦች ከድል መልስ የሚገናኙበት ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ረፋድ ላይ ይከናወናል። በእርግጥ ባለፉት ዓመታት የሸገር ደርቢ በሜዳ ላይ የታሰበውን ያህልዝርዝር
Copyright © 2021