የሲዳማ ቡናን ደካማ የውድድር ዓመት ጉዞ መቀልበስ ከቻሉ ዋና ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው ኦኪኪ አፎላቢ ጋር ቆይታ አድርገናል። በሀገራችን እግርኳስ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ተሳትፎ በብዛት መታየት ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። በሊጉ ለሌሎች ዜጎች የተሰላፊነት ዕድል መስጠቱ የሀገሪቷን ወጣቶች ዕድል ከመሻማቱ አንፃር ሲተች በተሻለ የብቃት ደረጃ ላይ ያሉ ተጫዋቾችን ከውጪContinue Reading

አምስት ግቦች ከተስተናገዱበት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ገብረመድኅን ኃይሌ – ሲዳማ ቡና ስለ ጨዋታው? በጨዋታው ብልጫ እንደሚኖረን አስቤ ነበር። በዚህ ጨዋታ ሁሉንም ነገር ማጠናቀቅ ነበረብን። ጎልም ያስፈልገን ነበር። ሲዳማ ያለፉትን አስር ጨዋተዎች ጥሩ አመጣት ነው የመጣው። ዛሬ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት ብቻ ሳይሆን ቡድኑ ምን እንደሚመስልም ማሳየት ነበርContinue Reading

ሦስተኛውን ወራጅ ቡድን ሊጠቁም የሚችለውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ይህ ጨዋታ ለጅማ አባ ጅፋር የመርሐ ግብር ማሟያ ቢሆንም ለሲዳማ ቡና ግን እጅግ አስፈላጊ ነው። ቡድኑ ከዚህ ጨዋታ አንድ ነጥብ ብቻ ማግኘት ከቻለ ለከርሞው በሊጉ መቆየቱን ማረጋገጥ ሲችል ወልቂጤ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ዕውን ይሆናል። በመሆኑም ተጠባቂነቱ ከጅማ ይልቅ ለወልቂጤ ያደላContinue Reading

በሊጉ ለመቆየት እየታተሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመሳተፍ እየተፋለሙ ከሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚያደርጉትን የነገ ከሰዓት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ድል ያገኙት ሲዳማ ቡናዎች በመጨረሻ ጨዋታቸው ነጥብ ጥለዋል። ቡድኑም በሊጉ የሚያቆየውን ውጤት ለማስመዝገብ እና ወደ አሸናፊነት ለመመለስ በነገው ጨዋታ ሦስት ነጥብን እያሰበ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ይገመታም።Continue Reading

በነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ የሚያተኩረው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። በነገው ዕለት የሚከናወነው የሮድዋ ደርቢ ጠንከር ያለ ፉክክርን እንደሚያስተናግድ ይጠበቃል። ድሬዳዋ ላይ ሁለት ድል እና ሁለት ሽንፈትን ያስመዘገቡት ሲዳማዎች ዛሬ አንድ ነጥብ ያገኘው ተፎካካሪያቸው ድሬዳዋ ከተማን ለመጠጋት ነገ አሸንፈው መውጣት የግድ ይላቸዋል። ባለፉት አራት ጨዋታዎች ከ12 ነጥቦች አስሩን ማሳካት የቻለው ሀዋሳ ከተማContinue Reading

የ19ኛው ሳምንት የማሳረጊያ ቀን ቀዳሚ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። በሰንጠረዡ የታች እና የላይኛው ፉክክር ውስጥ ይገኙ እንጂ የቡድኖቹ የነገው ጨዋታ በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ፋሲል ከነማ የአምስት ተከታታይ የድል ጉዞው በባህር ዳር ቢቋረጥም ከተከታዩ ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት እምብዛም የሚያሰጋው አይደለም። ያም ቢሆን ግን በቶሎ ወደ አሸናፊነት በመመለስ ልዩነቱንContinue Reading

ከ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ – ሲዳማ ቡና ስለጨዋታው ዋጋ የዚህ ጨዋታ ዋጋው በጣም ብዙ ነው። ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው ወደ አሸናፊነት የተመለስነው። ለቡድናችን የስነ ልቦና የበላይነትን የሚጨምር ነው። ወደ አሸናፊነት መመለስ በራሱ አንድ ትልቅ እርምጃ ነው። ስለቡድኑ የጨዋታContinue Reading

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር አዳማ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3-0 በማሸነፍ ከአምስት ተከታታየሰ ሽንፈት በኋላ አገግሟል። ሲዳማ ቡናዎች ሊጉ ከእረፍት ከመቋረጡ በፊት ከነበረው ስብስብ ፍቅሩ ወዴሳ፣ አበባየሁ ዮሐንስ፣ ፈቱዲን ጀማል፣ ሽመልስ ተገኝ፣ ግርማ በቀለ እና ዮናስ ገረመውን በአዲስ ፈራሚው ፋቢያን ፋርኖሌ እንዲሁም አማኑኤል እንዳለ፣ ሰንደይContinue Reading