መረጃዎች | 75ኛ የጨዋታ ቀን

በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክቶ ተከታዮቹን መረጃዎች ልናጋራችሁ ወደናል። አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለመሸናነፍ ተገባዷል

የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ለሁለቱም ቡድኖች አንድ አንድ ጎል እና አንድ አንድ ነጥብ በማስገኘት…

የጣና ሞገዶቹ የዚህ ሳምንት ጨዋታ ተራዝሟል

አማካይ ተጫዋቻቸውን በሞት ያጡት ባህር ዳር ከተማዎች ቅዳሜ ከወልቂጤ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።…

ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል

በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻሎች በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን 1ለዐ ረተዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻል…

መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ ውድድር ከቀናት ዕረፍት በኃላ ነገ በ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይመለሳል ፤ እኛም ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች…

የበጋው ዝውውር መስኮት ሲጠቃለል

ከቀናት በፊት በተዘጋው የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የዝውውር መስኮት የተጠናቀቁ ዝውውሮች ምን መልክ ነበራቸው? የዝውውር መስኮቱ ከቀናት…

የአሰልጣኞች አስተያየት |  ኢትዮጵያ 2-1 ሌሶቶ

“የዛሬው ጨዋታ በወጣቶች ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለብን ያሳያል።” አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ “በዛሬው ጨዋታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ

አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ከሀምበርቾ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል። ከሳምንታት በፊት በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና በሀምበርቾ ክለብ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በርካታ ተጫዋቾች ጎልተው በወጡበት የጨዋታ ሳምንት በአንጻራዊነት ብልጫ በወሰዱ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 3-4-1-2…

Continue Reading

ሀምበርቾ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ሀምበርቾ ሁለት ተከላካዮችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ…