አስራ ሁለት ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል

የደደቢት ፣ ወልዋሎ ፣ መቐለ እና ሽረ ተጫዋቾች በጋራ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን ድጋፍ አደረጉ። በዓለም…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአጋር ድርጅቶቹ ጋር በመሆን የኮሮና ቫይረስን ለመካለከል የሚረዳ ድጋፍ ሊያደርግ ነው

በአሁኑ ወቅት በእጅጉኑ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ የዓለም ህዝብ ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመካለከል የቅዱስ ጊዮርጊስ…

ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የኮሮና ቫይረስን ለመካለከል የድጋፍ ጥሪ አቀረበ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አቅመ ደካሞችን ለመርዳት ማኀበሩ ለስፖርት ቤተሰቡ የድጋፍ ጥሪ…

ካርሎስ ዳምጠው በበጎ አድራጎት ተሳትፏል

ከቀናት በፊት ከወልዋሎ ጋር በስምምነት የተለያየው ግዙፉ አጥቂ ካርሎስ ዳምጠው ለሜሪ ጆይ የገንዘብ እና የኮሮና ቫይረስ…

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል

በ2012 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን የተረከበው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል። አነጋጋሪው አሰልጣኝ ለረዥም…