Africa

በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ወልዋሎዎች በአጥቂ ቦታ ላይ የሚሰለፈው ወጣቱ አጥቂ ብሩክ ሰሙን ሲያስፈርሙ ከምክትሉ ሀፍቶም ኪሮስ ጋር ተለያይተዋል። በርካታ ውጤታማ ወጣት ተጫዋቾች ባፈራው ሐረር ሲቲ እና ባለፈው ዓመት ደግሞ የ20 ዓመት ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ አሸናፊ በነበረው አዲስ አበባ ከተማ ጥሩ ውጤት ላይ የጎላ ድርሻ የነበረው ወጣቱ አጥቂዝርዝር