ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቦ መሪነቱን አጠናክሯል

በምድብ ለ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ሸገር…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ይርጋጨፌ ቡና እና ኦሮሚያ ፖሊስ ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ የምድብ ሀ የሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይርጋጨፌ ቡና…

ሪፖርት | ንግድ ባንክ መሪነቱን ማጠናከር የሚችልበትን ዕድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል

ተጠባቂው የሀዲያ ሆሳዕና እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ንብ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር በዛሬው እለት ጅማሮውን ሲያደርግ በምድብ ሀ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በሰንጠረዡ ሁለተኛ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አስራተ አባተ አዲሱን ስራውን በድል ጀምሯል

በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ቢሾፍቱ ከተማ ፣ ደሴ ከተማ እና ጋሞ…

ሀምበሪቾዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል

ሁለት አማካዮች ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ የሚመልሳቸው ዝውውር አገባደዋል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው ተመስገን ዳና እየተመሩ የለቀቁባቸው ተጫዋች…

አቡበከር ሳኒ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

ባለፉት ዓመታት በወልቂጤ ከተማ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ አሁን ላይ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ማምራቱ ተረጋግጧል።…

ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሳምንታት በኋላ በሜዳው የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ሊያደርግ ነው። ተጋጣሚውም በትናንትናው ዕለት ዝግጅት ጀምራለች።…

ሲዳማ ቡና አጥቂ አስፈርሟል

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመራው ሲዳማ ቡና አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በ16 ጨዋታዎች 18 ነጥቦችን በመሰብሰብ 12ኛ…

ንግድ ባንክ ተከላካይ አስፈርሟል

በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ጉዞን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ…