የብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ጨዋታ የሚካሂድበት ስታድየም ታውቋል

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ዝግጅት የሚያደርግበት እና ቀጣይ ጨዋታ የሚያካሄድበት ስታድየም ተለይቶ ታውቋል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ተጫዋቾች...