የቀጣይ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረበው የጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ትናንት ግምገማ እንደተደረገለት ታውቋል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስት ሳምንታት መርሐ-ግብሮችን (ከ5ኛ እስከ 10ኛ ሳምንት ድረስ) አስተናግዶ የነበረውተጨማሪ

ያጋሩ

የቀጣይ ዓመት የሊጉ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ጥያቄ የቀረቡ ከተሞችን መመልከት የቀጠለው የሊጉ የበላይ አካል ትናንት ደግሞ ወደ ድሬዳዋ አቅንቷል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2014 የሊጉን ውድድር ማስተናገድ የሚፈልጉ ከተሞች ጥያቄተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚሳተፉ 16 ክለቦች ለተወጣጡ አመራሮች የተሰጠው የሁለት ቀን ስልጠና ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የምስል እና የስያሜ መብት የገዛው ሱፐር ስፖርት ከመልቲቾይዝ ኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ፕሪምየርተጨማሪ

ያጋሩ

ለአምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ሱፐር ስፖርት ከደቡብ አፍሪካ በሚያመጣቸው ባለሙያዎች ለክለቦች ስልጠና ሊሰጥ ነው። ግዙፉ የቴሌቪዥን ተቋም ሱፐር ስፖርት የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሊግ እርከን (ፕሪምየር ሊግ) ውድድርንተጨማሪ

ያጋሩ

በትናንትናው ዕለት የቀጣይ ዓመት የሊጉ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረቡ ስታዲየሞችን ምልከታ ማድረግ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ ወደ አዳማ አምርቶ ግምገማ አድርጓል። የ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለማስተናገድ ጥያቄተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የበላይ የሆነው አክሲዮን ማኅበሩ ዛሬ ወደ ሀዋሳ አቅንቶ ከዩኒቨርስቲው አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል። የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ አምስት የጨዋታ ሳምንታትን አስተናግዶ የነበረው የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየምተጨማሪ

ያጋሩ

ከሰዓታት በፊት እያሱ ለገሠን የግሉ ያደረገው ጅማ አባጅፋር አሁን ደግሞ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። ቡድኑን የተቀላቀለው የመጀመሪያው ተጫዋች ተስፋዬ መላኩ ነው። የቀድሞው የወላይታ ድቻ፣ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ ሁለገብ ተጫዋችተጨማሪ

ያጋሩ

👉”የቀጣይ ዓመት ውድድር ዝግጅትን በተመለከተ እስካሁን ከክለቡ የደረሰኝ ምንም አይነት መልዕክት የለም” እስማኤል አቡበከር (አሠልጣኝ) 👉”ዓምናም ዘገያችሁ ስንባል ነበር። ግን የእኛ ክለብ በስልት ነው ሁሉን ነገር የሚያደርገው” ነፃነት ታከለ (ሥራ-አስኪያጅ)ተጨማሪ

ያጋሩ

የዓምናዋ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አዘጋጅ ከተማ ጅማ ዳግመኛ ውድድሩን እንዲስተናገድባት ጥያቄ ማቅረቧ ታውቋል። በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ አበባ፣ በጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ተካሂዶ መጠናቀቁ ይታወቃል። ባሳለፍነውተጨማሪ

ያጋሩ

በተቀመጠው ቀነ ገደብ የቀጣይ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረቡት አራቱ ስታዲየሞች ምልከታ ሊደረግባቸው ነው። በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮ የተገባደደው የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በቀጣይ ዓመት በ16 ክለቦችተጨማሪ

ያጋሩ