የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አምስት ወጣቶችን ወደ ዋናው ቡድን ሲያሳድጉ የወጣት ተጫዋቻቸውን ውልም አራዝመዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ታዳጊ ወጣቶችን በማብቃቱ ረገድ ሊጠቀሱ ከሚችሉ ውስን ክለቦች መካከልተጨማሪ

ያጋሩ

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ሁለት ተጫዋቾቹን ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ አድርጎ ሲሾም የብርሀኑ ወርቁ ውልም ለተጨማሪ ዓመት ተራዝሟል፡፡ ብርሀኑ ወርቁ ውሉ ተራዝሞለታል። የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ከ2010 ጀምሮ የክለቡን ከ17ተጨማሪ

ያጋሩ

ካሜሩናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረሙ እንዲሁም ደግሞ የነባሮችን ውል በማደስ ያለፉትን ጊዜያት የሰነበቱት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ካሜሩናዊው የአጥቂ ስፍራተጨማሪ

ያጋሩ

በአማካይ እና በመስመር ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው ተጫዋች በሀዋሳ ውሉን አራዝሟል፡፡ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ከቀጠረ በኋላ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውል ያደሰው እና የስደስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር የፈፀመው ሀዋሳ ከተማ የዮሐንስተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ሀዋሳ ከተማ ትናንት ወደ ዝውውሩ በመግባት አምስት ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ ተጨማሪ አምስት ፈራሚዎችን ቀላቅሏል፡፡ ግብ ጠባቂዋ መስከረም መንግሥቱ የዓባይነሽ ኤርቄሎንተጨማሪ

ያጋሩ

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረትን ለሀድያ ሆሳዕና አሳልፎ የሰጠው ሀዋሳ ከተማ ዛሬ ረፋድ የክለቡ ቦርድ ባደረገው ስብሰባ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ አሳውቋል፡፡ የ2013 ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን በስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦተጨማሪ

ያጋሩ

ከዕለቱ የመጀመሪያው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ በወጣት ተጫዋቾች እንቅስቃሴ ደስተኛ ስለመሆናቸው እጅግ በጣም ! በዓመቱ ወጣቶችን ስለመጠቀማቸው ወጣቶች ላይተጨማሪ

ያጋሩ

ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ከተማን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ ሦስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳ ከተማን አሸናፊ አድርጓል። የሀዋሳ ከተማው ዋና አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ቡድናቸው ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ ከተጋራው ስብስብ የሦስት ተጫዋቾች ለውጥተጨማሪ

ያጋሩ

የመጨረሻው ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። በሀዋሳ ከተማ በኩል ከፋሲል ነጥብ ከተጋራው ስብስብ የሦስት ተጫዋቾች ለውጥ በማድረግ በዳግም ተፈራ፣ ምኞት ደበበ እና ተባረክ ሔፋሞ ምትክ ምንተስኖት ጊምቦ፣ ብሩክተጨማሪ

ያጋሩ

ከሊጉ የመጨረሻ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ላይ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ ይህ ጨዋታ ለመርሐ ግብር ማሟያ ከሚደረጉ የ 26ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ የሚካተት ነው። እርግጥተጨማሪ

ያጋሩ