ቀጥታ ስርጭት (Page 2)

10:30 | የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ፌዴሬሽኑ ለችግሮቹ ተግባራዊ እርምጃዎች እስኪወስድ ከነገ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 3 ሳምንታት ማንኛውም ውድድር ላለመዳኘት ከውሳኔ ላይ ደርሷል። 08:48 | በአሁኑ ሰዓት የጠቅላላ ጉባዔ አባላት ብቻ ቀርተው ውይይት ማድረግ ጀምረዋል። የአቋም መግለጫም ይጠበቃል። ልዑልሰገድ በጋሻው (የዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ) ” አንድ ቡድን መሪ ሁኔታ ሊያረጋጋ ሲገባው እያሳደደዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ሶዶ ላይ መከላከያን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በሜዳው ለአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች የነበረውን የበላይነት ከጦሩ ጋር ነጥብ በመጋራት ደምድሞታል፡፡  ጨዋታው በአፍሪካ መድረክ እና በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተከታታይ ድሎችን እያስመዘገበ የሚገኘው እና በሜዳው በሊጉ ለሚገኙ ቡድኖች ፈታኝ በመሆን በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ ላይ ከፍ በማለትዝርዝር

ማክሰኞ ህዳር 26 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 3-0 ደቡብ ሱዳን ⚽⚽አቤል ያለው (24’50’) ⚽ አቡበከር ሳኒ (57′)     – ዋና ዋና ሁነቶች – – 74′ አማኑኤል (ገባ) ዳዋ ሆቴሳ (ወጣ) 65′ አብዱራህማን (ወጣ) ፍሬው ሰለሞን (ገባ) 45′ አዲስ ግደይ (ወጣ) ኄኖክ አዱኛ (ገባ) – – 68′ ሙሚር (ቢጫ) 34′ ጆሴፍዝርዝር

FT ሲዳማ ቡና  0-1  አርባምንጭ ከተማ  39′ ላኪ ሳኒ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በአርባምንጭ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ – የ2010 የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ቻምፒዮን! የተጫዋች ለውጥ – አርባምንጭ 90+7′ ወንድሜነህ ዘሪሁን ወጥቶ ብሩክ ዋኮ ገብቷል፡፡ የተጫዋች ለውጥ – አርባምንጭ 89′ ግሩም አሰፋ ወጥቶ አብይ በየነ ገብቷል፡፡ የተጫዋች ለውጥ – አርባምንጭ 88′ የአርባምንጩ ግብዝርዝር

ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ 2-2 ኬንያ 22′ ምርቃት ፈለቀ 29′ አለምነሽ ገረመው | 89′ ሎራዞኒ ቪቪያን 90+3′ ራቻኤሊ ኦቶሮ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ ኢትዮጵያ በመጀመርያው አጋማሽ የያዘችውን መሪነት ማስጠበቅ ሳትችል ስትቀር ኬንያ ወሳኝ የሜዳ ውጪ ውጤት ይዛ ወጥታለች፡፡ ጎልልል ኬንያ 90+3′ ከመስመር የተሻማውን ኳስ ራቻኤሊ ኦቶሮ በግምባሯ በመግጨት አስቆጥራዝርዝር

  FT   ኢትዮጵያ  1-1  ሱዳን  76′ ሰይፈዲን መኪ ባኪት | 83′ አብዱራህማን ሙባረክ ተጠናቀቀ! ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የመልሲ ጨዋታ ከ1 ሳምንት በኋላ በሱዳን ይካሄዳል፡፡ ቢጫ ካርድ 90+2′ አክራም አልሃዲ ሳሊም የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 3 የተጫዋች ለውጥ – ሱዳን 88′ መሃምድ ኦስማን ወጥቶ አልጣሂር ባኪር ገብቷል፡፡ የተጫዋችዝርዝር

 FT   ወልዋሎ  0-1  ጅማ ከተማ  -22′ አቅሌስያስ ግርማ (ፍቅም) ተጠናቀቀ!!! የ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በጅማ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡  ተጨማሪ ደቂቃ – 3 የተጨዋች ለውጥ – ጅማ ከተማ 85′ ኄኖክ መሀሪ ወጥቶ ኢብራሂም ከድር ገብቷል። 82′ ወልዋሎዎች በግምት ከ27 ሜትር ርቀት ያገኙትን ቅጣት ምት ሳይጠቀሙበት ቀርተው በመልሶ ማጥቃት አቅሌሲያ ግርማ ያገኘውን ግልፅ የግብዝርዝር

 FT  መቐለ ከተማ  2-1  ሀዲያ ሆሳዕና  16′ አማኑኤል ገብረሚካኤል 78′ ዮሴፍ ታዬ | 14′ እንዳለ ደባልቄ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በመቀለ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ መቀለ ከተማ ወልዋሎ እና ጅማን ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ አድጓል፡፡  ተጨማሪ ደቂቃ – 4 86′ መቀለ በጥብቅ መከላከል ኳሶችን ከግብ ክልላቸው እያራቁ ሲገኙ ሀድያዎች ጎል ፍለጋ በሙሉ ሀይላቸውዝርዝር

 FT  መቀለ ከተማ  1-1  ወልዋሎ አዩ.  64′ አስራት ሸገሬ | 90+3′ አለምአንተ ካሳ ተጠናቀቀ! ጨዋታው 1-1 ተጠናቋል፡፡ ወልዋሎ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ መቀለ ከተማ ከምድብ ለ 2ኛ ጋር ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ ድሬዳዋ ላይ የሚጫወት ይሆናል፡፡ ጎልልል!! አለምአንተ ካሳ ወልዋሎን አቻ አድርጓል፡፡ ጎልልል! መቀለ!!! አስራት ሸገሬ ባለሜዳዎቹን ቀዳሚ አድርጓል፡፡ 46′ ሁለተኛው አጋማሽዝርዝር

 FT  መከላከያ  1-1  ወላይታ ድቻ  21′ ሙባረክ ሽኩር (ራሱ ላይ) | 55′ አላዛር ፋሲካ(ፍቅም) *ወላይታ ድቻ በመለያ ምቶች 4-2 አሸንፎ የ2009 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡ መለያ ምቶች መከላከያ 2-4 ወላይታ ድቻ 5ኛ ምት ወንድወሰን ገረመው አስቆጠረ፡፡ ድቻ አሸነፈ 4ኛ ምት ይድነቃቸው ኪዳኔ ሳተ አብዱልሰመድ አሊ ለድቻ አስቆጠረ 3ኛ ምት ፈቱዲን ጀማል ሳተ ሳሙኤልዝርዝር