ቀጥታ ስርጭት (Page 23)

Full Time : Dashen and Hawassa play out 0-0 in Bahirdar Stadium. Full Time : ArbaMinch Ketema came from behind to upset Sidama Bunna 3-1 at home. 90+3′ Goal Tadele Menegesha Winger Tadele converts a penalty to seal the win. 83′ Goal Bereket W/Tsadik Substitute Bereket heads home to giveዝርዝር

ውጤቶች አርባምንጭ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና 31′ ተሾመ ታደሰ, 83′ በረከት ወልደፃዲቅ 90+3 ታደለ መንገሻ ) 7′ ኤሪክ ሙራንዳ ዳሽን ቢራ 0-0 ሀዋሳ ከተማ – – – – ተጠናቀቀ! የዳሽን ቢራ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ካለግብ ተጠናቋል፡፡ 05:20 ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ ካለግብ 75 ደቂቃ ደርሷል፡፡ ተጠናቀቀ ጨዋታው በአርባምንጭዝርዝር

የዛሬ ጨዋታዎች ውጤቶች ምድብ ሀ ባህርዳር ከተማ 2-0 ወልድያ መቐለ ከተማ 2-3 አክሱም ከተማ ወሎ ኮምቦልቻ 1-0 ወልዋሎ ሙገር ሲሚንቶ 0-0 ቡራዩ ከተማ ሱሉልታ ከተማ 0-0 ሰበታ ከተማ ፋሲል ከተማ 2-1 አአ ፖሊስ ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 0-1 ኢትዮጵያ መድን (HT) ምድብ ለ አዲስ አበባ ከተማ 0-0 አአ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ከተማዝርዝር

ምስር አል ማቃሳ 3-0 መከላከያ 59’አምር ባራካት 72′ ኤልሰኢድ ሃምዲ 88′ ኦማር ኤል ናግዲ (ፍፁም ቅጣት ምት) (ድምር ውጤት 6-1) – – – – – – – ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በምስር አል ማቃሳ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ ምስር በአጠቃላይ 6-1 ውጤት ወደ አንደኛው ዙር አልፏል፡፡ 90′ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ ተጨማሪዝርዝር

Wolaitta Dicha 2-0 Adama Ketema 24′ Mesaye Anchiso 85′ Yosef Dengito …….//……. Full Time : Wolaitta Dicha shocked Adama Ketema in Boditi. Adama’s second loss of the season. 90′ Four minutes left to play. 90′ Wolaitta Dicha Substitution Sintayehu Mengistu In Alazar Fasika Out 85′ Goal! Yosef Dengito A goodዝርዝር

ወላይታ ድቻ 2-0 አዳማ ከተማ 24′ መሳይ አንጪሶ 85′ ዮሴፍ ዴንጌቶ   ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በወላይታ ድቻ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ አዳማ ከተማ የውድድር ዘመኑን 2ኛ ሽንፈት አስተናግዶ ሊጉን የመምራት እድሉን አምክኗል፡፡ ወላይታ ድቻ ደግሞ ወደ 6ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል፡፡   90′ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 4ኛ ዳኛው ተጨማሪ 4 ደቂቃዝርዝር