ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት በሜዳው መከላከያን የገጠመው ሲዳማ ቡና 2-0 በመርታት ደረጃውን ወደ ሁለተኛ ከፍ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ቡናን በማሸነፍ ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ 1-0 በማሸነፍ…

ሪፖርት |  ስሑል ሽረ በሜዳው ነጥብ መጋራቱን ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ያለ አሰልጣኙ ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው ስሑል ሽረ በሜዳው ለተከታታይ ሰባተኛ…

ሪፖርት | ደደቢት እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

ዛሬ በተደረገው ብቸኛ የ11ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ደደቢት እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል። ባለሜዳዎቹ ደደቢቶች…

ሪፖርት | የጅማ አባ ጅፋር የአፍሪካ መድረክ ተሳትፎ አብቅቷል

ከሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲር ጋር የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ምሽት ያድረገው ጅማ አባ…

ሀሳኒያ አጋዲር ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥር 11 ቀን 2011 FT ሀሳኒያ አጋዲር 4-0 ጅማ አባ ጅፋር ድምር ውጤት፡ 5-0 18′…

Continue Reading

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በመጨረሻ በተገኘች ፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሶስት ነጥቦች አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ጎንደር ዐፄ ፋሲለ ደስ ስታድየም ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን አስተናግዶ…

ሪፖርት | መከላከያ እና ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

ረፋድ 04፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የ11ኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ያደረጉት መከላከያ እና ስሑል ሽረ 2-2 ተለያይተዋል።…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና መሪነቱን አጠናክሯል

በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የዕለቱ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ በሱለይማን ሎክዋ ግብ 1-0…

ሪፖርት | ለረጅም ደቂቃዎች ተቋርጦ በቀጠለው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ደቡብ ፖሊስን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ለ35 ደቂቃዎች ተቋርጦ የነበረው የደቡብ ፖሊስ እና ሲዳማ ቡና…