ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ዳግም ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል ደደቢት ላይ አግኝቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች በክልል እና አዲስ አበባ ሲደረጉ በግዙፉ ባህር ዳር ዓለም…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ዋንጫ አንደኛ ዙር በዛሬው ዕለት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጪ ወልዋሎ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ ጊዮርጊስን አሸንፎ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ከቅዱስ ጊዮርጊስ የተገናኙት መከላከያዎች በቴዎድሮስ ታፈሰ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ወደ ቀጣዩ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበት ድል ሲዳማ ቡና ላይ አስመዘገበ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት የዛሬ መርሐ ግብር ከሆኑት መካከል አንዱ የሆነው የመቐለ 70 እንደርታ እና…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን በማሸነፍ ከመሪው ያለውን ልዩነት መልሶ አጥብቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ከመመራት ተነስቶ 3-1…

ሪፖርት | ትኩረት የሳበው የወልዋሎ እና የፋሲል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በዘጠነኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ የተካሄደው ብቸኛ የዕለቱ መርሐ ግብር በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ጥቅምት 26…

የዓብስራ ተስፋዬ ድንቅ ግብ ለደደቢት የዓመቱን የመጀመርያ ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ ከተካሄዱ ሦስት ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ በደደቢት እና ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በግብ ተንበሽብሾ ከሜዳው ውጪ የመጀመሪያ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጀምር 11 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም መከላከያን የገጠመው አዳማ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ጋብዞ 1-0 ተሸንፏል። …

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሜዳው ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ ያለግብ…