የጨዋታ ሪፖርት (Page 2)

በ19ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአስቻለው ታመነ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 ማሸነፍ ችሏል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሰበታን ሲያሸንፉ ከተጠቀሙበት አሰላለፍ ውስጥ ሁለት ለውጦችን ሲያደርጉ ምንተስኖት ከበደ እና አማኑኤል ዮሐንስ በወንድሜነህ ደረጄ እና ሬድዋን ናስር ምትክ ተሰልፈለዋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች ደግሞ ከሰበታ ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ በደስታ ደሙ ፣ ምንተስኖት አዳነ ፣ዝርዝር

ምሽት ላይ የተጋናኙት ባህር ዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ከከፍተኛ ፍልሚያ በኋላ 1-1 ተለያይተዋል። ሁለቱም ተጋጣታሚዎች ከመጨረሻ ጨዋታቸው አንፃር ሦስት ለውጦችን አድርገዋል። ባህር ዳሮች መናፍ ዐወልን በሳሙኤል ተስፋዬ ፣ ፍፁም ዓለሙን በአፈወርቅ ኃይሉ እንዲሁም ምንይሉ ወንድሙን በባዬ ገዛኸኝ ቦታ ተጠቅመዋል። ድሬዳዋዎች በበኩላቸው በዐወት ገብረሚካኤል ፣ በረከት ሳሙኤል እና ጁኒያስ ናንጄቦዝርዝር

በሀዲያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ መካከል የተደረገው የ10 ሰዓቱ ጨዋታ በሀዲያ አሸናፊነት ተጠናቋል። የሀዲያ ሆሳዕናው አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድናቸው ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራበት ቋሚ አሰላለፍ ሦስት ተጫዋቾቸን ለውጠዋል። በዚህም አይዛክ ኢሴንዴ፣ ተስፋዬ አለባቸው እና ካሉሻ አልሀሰንን በፀጋሰው ድማሙ፣ አዲስ ህንፃ እና መድሀኔ ብርሀኔን ተክተው ለጨዋታው ቀርበዋል። በተቃራኒው በኮቪድ-19 ህመምዝርዝር

ከኮሮና ጋር በተያያዘ መነጋገሪያ ነገሮች የነበሩበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ አምስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳን ባለ ድል አድርጓል። ኮቪድ-19 ያጠላበት የዛሬ ምሽቱ ጨዋታ ለሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች ከባድ ፈተናን ይዞ የመጣ ነበር። ተጫዋቾች በኮቪድ መጠቃታቸውን ተከትሎም ወላይታ ድቻ 11 ሀዋሳ ከተማ ደግሞ 13 ተጫዋቾችን ብቻ ይዘው ወደ ሜዳ የመግባት ግዴታዝርዝር

የ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ በሰበታ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። የጅማ አባጅፋሩ አሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ቡድናቸው ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራበት ቋሚ አሰላለፍ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ የዛሬውን ጨዋታ ጀምረዋል። በተቃራኒው በኢትዮጵያ ቡና ሽንፈት አስተናግደው ለዚህኛው ጨዋታ የቀረቡት ሰበታ ከተማዎች ከመጨረሻ ጨዋታቸው አራት ለውጦችንዝርዝር

በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የደቡብ ሱዳን አቻውን ገጥሞ እስከ 81ኛው ደቂቃ ድረስ ዘጠኝ ግቦችን አስቆጥሯል። ይጀመራል ተብሎ ከተነገረበት ሰዓት ሠላሳ ደቂቃዎችን ዘግይቶ የተጀመረው ይህ ጨዋታ በቀዝቃዛማው የአዲስ አበባ ስታዲየም አየር ታጅቦ መደረግ ቀጥሏል። የሉሲዎቹ ዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛውም ታሪኳ በርገዳ፣ ሀሳቤ ሙሳ፣ ትዝታዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር አዳማ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3-0 በማሸነፍ ከአምስት ተከታታየሰ ሽንፈት በኋላ አገግሟል። ሲዳማ ቡናዎች ሊጉ ከእረፍት ከመቋረጡ በፊት ከነበረው ስብስብ ፍቅሩ ወዴሳ፣ አበባየሁ ዮሐንስ፣ ፈቱዲን ጀማል፣ ሽመልስ ተገኝ፣ ግርማ በቀለ እና ዮናስ ገረመውን በአዲስ ፈራሚው ፋቢያን ፋርኖሌ እንዲሁም አማኑኤል እንዳለ፣ ሰንደይዝርዝር

በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም የማላዊ አቻውን በወዳጅነት ጨዋታ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 4-0 ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታውን ተክለማርያም ሻንቆን በግብ ጠባቂነት አሥራት ቱንጆ ፣ ያሬድ ባየህ ፣ አስቻለው ታመነ እና ረመዳን የሱፍን በተከላካይ ስፍራ በማሰለፍ ነበር የጀመረው። ቡድኑ መሀል ላይ መስዑድ መሐመድ ፣ ሀብታሙ ተከስተ እና ሽመልስዝርዝር

በባህር ዳር ከተማ የተደረገው የመጨረሻ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተቋጭቷል። በአስራ አምስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አቻ የተለያዩት ድሬዳዋዎች አንድ ነጥብ ካገኙበት ጨዋታ ሱራፌል ጌታቸውን ብቻ በሄኖክ ገምቴሳ ለውጠው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ አንድ ለምንም ተሸንፈው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት ኢትዮጵያ ቡናዎች በበኩላቸውዝርዝር