የጨዋታ ሪፖርት (Page 85)

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት አአ ስታድየም ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው መከላከያ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ጨዋታውን አጠናቋል፡፡ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና የአዲስ አበባ ሹፌሮች ማህበር በጋራ እያከበሩት ባሉት የሹፌሮች ቀን መነሻነት እንደ ትላንትናዎቹ ጨዋታዎች ሁሉ የመከላከያ እና የሲዳማ ቡናም ጨዋታ በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ወገኖችን በ1 ደቂቃ የህሊናዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት አአ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-1 በመርታት 1ኛውን ዙር በመሪነት ጨርሷል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ላይ እንደተደረገው ሁሉ በዚህኛውም ጨዋታ በመኪና አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ለሚያጡ ሰዎች የህሊና ፀሎት በማድረግ ነበር ጨዋታው የተጀመረው። በመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ተመጣጣኝ የኳስ ፍሰት በታየበት የጨዋታ እንቅስቃሴ በሁለቱም ቡድኖችዝርዝር

በ15ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ወልድያን አስተናግዶ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በአስከፊው የትራፊክ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ለሚያጡ ሰዎችን በህሊና ፀሎት በማሰብ የተጀመረው የአዲስ አበባ ስታድየም የ9:00 ጨዋታ በ9 ነጥቦች መጨረሻ ደረጃ ላይ የነበረው አዲስ አበባ ከተማን ወቅታዊ አቋሙ ጥሩ የሆነውን እና በ18 ነጥቦች 9ኛዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታድየም ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ያስተናገደው ወልድያ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ የኤሌክትሪኮች መጠነኛ የጨዋታ ብልጫ እና የወልድያዎች ለግብ የቀረቡ ሙከራዎች በተስተዋሉበት የመጀመሪያው አጋማሽ ገና በመጀመሪያው ደቂቃ የወልድያ ተከላካዮች ከጨዋታ ውጪ ነው በሚል የፈጠሩት መዘናጋት ዳዊት እስጢፋኖስን ከግብ ጠባቂው ቢሌንጌ ጋር ቢያገናኝም ቢሌንጌ በሚገርም ብቃትዝርዝር

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛው ሳምንት ዛሬ ድሬዳዋ ላይ ድሬደዋ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው እስካሁን ካደረጋቸው ጨዋታዎች በተሻለ ቁጥሩ በርካታ የሆነ ተመልካች የታደመ ሲሆን ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የፋሲል ከተማ ደጋፊዎችም በስታዲዮሙ የተለያዩ ቦታዎች ተሰባስበው ክለባቸውን ሲደግፉ ታይተዋል፡፡ ጨዋታው ጥንቃቄ የተሞላበት ፣ በጎል ሙከራዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ጨዋታቸውን ያደረጉት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አዲስ አበባ ከተማ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል፡፡ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግርጌ ላይ ከሚገኘው አአ ከተማ ከባድ ፈተና ደርሶበት በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ከሽንፈት አምልጧል፡፡ የመጀመርያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አንዴ ሞቅ አንዴዝርዝር

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባ ቡናን 2-1 በመርታት በአመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ የሀዋሳ 2ኛ አምበል ፍሬው ሰለሞን ለደጋፊዎች እና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ አበባ በማበርከት ነበር የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የተጀመረው፡፡ ሀዋሳ ከተማ እንደተለመደው የኳስ የበላይነት ባሳየበት የመጀመሪያው አጋማሽ በርካታ ኳሶችን ሲያመክን ተስተውሏል፡፡ ጃኮ አረፋት ከዳንኤል እና ደስታዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሲጀምር ኢትዮጵያ ቡና በጎል ተንበሽብሿል፡፡ ቡናማዎቹ የውድድር አመቱን ድንቅ አቋም ባሳዩበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 5-2 በመርታት ደረጃውን ማሻሻሉን ቀጥሏል፡፡ ቀደም ሲል 11:30 በአዲስ አበባ ስታድየም  እንዲካሄድ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው ይህ ጨዋታ በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ምክንያት ወደ አበበ ቢቂላ ስታድየም ተዛውሮዝርዝር