የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 መከላከያ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያን ገጥሞ 5-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች በሚከተለው መልኩ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ደደቢት

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ ደደቢትን 2ለ0 አሸንፏል። ከጨዋታው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ በተደረገው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ባለሜዳውን ሀዋሳ ከተማን ማሸነፍ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-1 ፋሲል ከነማ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ዛሬ መቐለ ላይ ፋሲል ከነማ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የአምናው አሸናፊ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጥሞ በ52ኛው ደቂቃ ቴዎድሮስ ታፈሰ ባስቆጠራት ብቸኛ የቅጣት ምት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 3-1 ሲዳማ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ሲዳማ ቡናን 3-1 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-1 ጅማ አባጅፋር 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 3-1 ካሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-0 ፋሲል ከነማ

ከፍተኛ ትኩረት አግኝቶ የነበረው የወልዋሎ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ስሑል ሽረ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በብቸኝነት በተካሄደው የሊጉ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን አስተናግዶ 1-0…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-5 አዳማ ከተማ

አመሻሽ ላይ መከላከያ እና አዳማ ከተማን ያገናኘው የሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ በእንግዶቹ 5-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ…