የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች
ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ያለባት ማላዊ በተሟላ ሁኔታ ባይሆንም ዝግጅቷን ጀምራለች። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የአህጉራችን ብሔራዊ ቡድኖች የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኝ ሲሆን በቀጣዩ ወር ደግሞ የምድብ 5ኛ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በውድድሩ ለመሳተፍ እጅግ የጠበበ ዕድል ያላት ኢትዮጵያ ከማላዊ እናRead More →