የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በማሊ በድምር ውጤት 5-1 ተሸንፎ ከ2020 የኦሊምፒክ ማጣርያ ከተሰናበተ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ እና አምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ በተገኙበት ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በአዲስዝርዝር

በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣርያ አካል በሆነውና በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ላይ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን በአንደኛው ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በማሊ 5-1 ድምር ውጤትዝርዝር

የማሊ አቻውን ሊገጥም ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን ወደ ማሊ ዋና ከተማ ባማኮ የተጓዘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሰኞ ምሽት የመጨረሻ ልምምዱን በስታድ ሞዲባ ኬይታ አድርጓል። ልምምዱን ለማድረግ ቀደምዝርዝር

በሜዳው ከማሊ ጋር አንድ አቻ የተለያየው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች (ኦሊምፒክ) ቡድን ነገ ማለዳ 18 ተጫዋቾችን በመያዝ ወደ ተከታዩ ዙር የማለፍ ፈተና ይዞ ወደ ስፍራው የሚያቀና ይሆናል። በቶኩዮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደውዝርዝር

በቶኪዮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2020 የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ ለመሆን የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች (የኦሊምፒክ) ብሔራዊ ቡድን የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አከናውኖ አንድዝርዝር

በኢትዮጵያ እግርኳስ ያለፉትን ሦስት ዓመታት ክስተት ሆነው ብቅ ካሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ፍጥነቱ ፣ ያገኛቸውን የጎል አጋጣሚዎች የመጠቀም አቅሙ ልዩ ነው። 2009 ላይ በከፍተኛ ሊግ በነበረው ቆይታ 17 ጎሎችዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ከማሊ አቻው ጋር በአዲስ አበባ ስታድየም ለሚኖረው የማጣርያ ጨዋታ ዛሬ ማለዳ ላይ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል። ከየካቲት ወር መጨራሻ ጀምሮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ማረፊያውንዝርዝር

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 34 ተጫዋቾችን በመያዝ ከማሊ ጋር ለሚያደርገው የማጣርያ ጨዋታ ዝግጅቱን በማድረግ ላይ ይገኛል። በአብርሀም መብራቱ አሰልጣኝነት የሚመራው ኦሊምፒክ ቡድኑ በሀገሪቱ ሁለተኛ የሊግ እርከን ከሆነው ከፍተኛዝርዝር

ከማሊ ጨዋታ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ የያዘው በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ቀጥሏል። ባሳለፍነው ረቡዕ በይፋ ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታችዝርዝር

መጋቢት 12 ለቶኪዮ ኦሊምፒክ አንደኛ ዙር የማጣርያ ጨዋታውን ከማሊ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ዝግጅቱን ጀምሯል። በመጀመርያው ጥሪ ለ33 ተጫዋቾች ባሳለፍነው ሳምንት ጥሪዝርዝር