ሶከር ኢትዮጵያ በ2007 አመት በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ተፅእኖ ያሳረፉ ግለሰቦች እና ተቋማትን መርጣለች፡፡ በምርጫው ሂደት ላይ የሶከር ኢትዮጵያ ኤዲተሮች እና የድረ-ገፁ አንባብያን ተሳትፈዋል፡፡ በምርጫው መሰረትም ድሬዳዋ ከነማን ወደ ፕሪሚር ሊግዝርዝር

2007 ተገባዶ 2008ን ልንቀበል የቀሩን 5 ቀናት ብቻ ናቸው፡፡ እየተገባደደ ባለው 2007 በእግርኳሳችን ውስጥ በርካታ ክንውኖች ተከናውነዋል ፣ አነጋጋሪ ክስተቶች ተከስተዋል ፣ አስደሳች እና አሳዛኝ አጋጣሚዎች ተከስተዋል ፣ በርካታ ግለሰቦችዝርዝር

-የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ግማሽ ፍፃሜ እና ፍፃሜ ጨዋታዎች ወደ ቀጣዩ አመት ተዘዋውረዋል፡፡ ፌዴሬሽኑ የክለቦች የበጀት አመት ሰኔ 30 በመጠናቀቁ ጨዋታዎችን ማከናወን እንዳልቻለ ተነግሯል፡፡ የዘንድሮው ውድድር በህዳር ወር ቢጀመርም የጨዋታዎችዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ U-17 እግር ኳስ የመጨረሻ ውድድር በአዳማ ምድብ “ሀ” ምድብ “ለ” አዲስ አበባ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢት አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡና ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  ዝርዝር

‹‹ ክለቡ ለ1 ዓመት ከግማሽ ለሆነ ጊዜ በአንድ አሰልጣኝ ሰልጥኗል፡፡ ይህ አሰልጣኝ የሰራውን ቡድን እንዲሁ ዝም ብለህ አትለውጠውም፡፡ ስለዚህ መሻሻል ያለባቸውን ነገር በማሻሻል ውጤታማ መሆን ነው ቀዳሚ አላማችን፡፡ ያሉትን ጠንካራ ጎኖች በማስቀጠል እንዲሁም የራሴን የአሰለጣጠን ፍልስፍና በመከተል ውጤታማ መሆን እፈልጋለሁ”ዝርዝር

ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡ዝርዝር