ዋልያዎቹ

ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ ያቀረቡት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከፈረሰኞቹ የመረጧቸውን ተጫዋቾች አላገኙም። ኳታር ለምታስተናግደው የ2022 ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድብ 7 ከጋና፣ ደቡብ አፍሪካ እና ዚምባቡዌ ጋር እንደተደለደለ ይታወቃል። ብሔራዊ ቡድኑም ሁለት የምድብ ጨዋታዎችን አድርጎ ሦስት ነጥብ በማግኘት የምድቡዝርዝር

በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት ለተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል፡፡ ከዚምባብዌ ፣ ጋና እና ደቡብ አፍሪካ ጋር ተደልድሎ ሁለት ጨዋታዎችን በማድረግ ሦስት ነጥብ የያዘው ብሔራዊ ቡድኑ በመጪው መስከረም 26 እና መስከረም 30 ከደቡብ አፍሪካ ጋር በሜዳው እና ከሜዳው ውጪ ለሚያርጋቸው ተከታታይ ጨዋታዎች 25ዝርዝር

ከፊቱ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ያሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ በቀጣይ ሳምንት ዝግጅቱን ይጀምራል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኳታር ለምታስተናግደው የ2022 ዓለም ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ሰባት ከጋና፣ ደቡብ አፍሪካ እና ዚምባቡዌ ጋር ተደልድሎ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ እንደሆነ ይታወቃል። ብሔራዊ ቡድኑምዝርዝር

የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች ሦስት ነጥብ ካስረከቡበት ጨዋታ በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ጨዋታው እንዴት ነበር? በቅድሚያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እፈልጋለሁ ፤ ጨዋታው ተመጣጣኝ ነበር በሁለቱም አቅጣጫዎች እንቅስቃሴዎች ነበሩ። ኢትዮጵያ በመጠኑም ቢሆን ማሸነፍ የሚገባቸው ቢመስልም አቻ ግን ፍትሃዊ ውጤት ይሆን ነበር። ምክንያቱም ሁለታችንም ከዚህ ጨዋታዝርዝር

ዛሬ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የኢትዮጵያ እና ዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በፊፋ የዩቲዩብ ቻናል ያልተላለፈበት ምክንያት ምን ይሆን ስንል ጠይቀናል። ኳታር ለምታስተናግደው የ2022 ዓለም ዋንጫ ለማለፍ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ብሔራዊ ቡድኖች የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታቸውን በያሉበት አህጉር እያከናወኑ እንደሆነ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በምድብ ሰባት ከጋና፣ ዚምባቡዌ እና ደቡብዝርዝር

በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ዚምባብዌን 1-0 ከረታችበት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ በኋላ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ስለጨዋታው በመጀመሪያ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለን ማለት እፈልጋለሁ። ጨዋታው አስቸጋሪ እና ከባድ ጨዋታ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርን። ምክንያቱም ለእኛ የሰጡን ግምት ከፍ ያለ በመሆኑ ወደ ጎላቸው አፈግፍገው በመጫወት በመልሶ ማጥቃት ላይዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቻለው ታመነ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠረው የፍፁም ቅጣት ምት ጎል የዚምባቡዌ አቻውን አሸንፏል። የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን ከዚምባቡዌ አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና አንድ ለምንም ከተረታበት ጨዋታ ሁለት ለውጦችን አድርጎ ወደ ሜዳ ገብቷል። በዚህም አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ግብ ጠባቂው ተክለማርያም ሻንቆን በፋሲል ገብረሚካኤል እናዝርዝር

በመጨረሻ ደቂቃ የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው አስቻለው ታመነ ስለተጋጣሚው ግብ ጠባቂ አነጋጋሪ ድርጊት እና ስለ ጎሏ ሀሳቡን ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዚምባብዌ አቻውን 1-0 በረታመት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ የመሀል ተከላካዩ አስቻለው ታመነ በመጨረሻ ደቂቃ የተገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት በማስቆጠር ወሳኝ ሚና ተወጥቷል። ከግቡ ባለፈ የተጋጣሚው ግብ ጠባቂ ታልበርትዝርዝር

የ55 ዓመቱ የዚምባብዌ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች በነገው ዕለት ቡድናቸውን የኢትዮጵያ አቻውን ከመግጠሙ በፊት ለጋዜጠኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ የተደለደለው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታውን ለማከናወን በትናንትናው ዕለት ባህር ዳር እንደደረሰ ይታወቃል። ብሔራዊ ቡድኑን የሚያሰለጥኑን ክሮሺያዊው የ55 ዓመት አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲችዝርዝር

👉”በጋናው ጨዋታ በመሸነፋችን ተጫዋቾቹም ሆነ የአሠልጣኝ ቡድን አባላቱ ቅር ተሰኝተናል” ውበቱ አባተ 👉”በተክለማርያም ምክንያት አይደለም የተሸነፍነው። በጨዋታው የተሸነፍነው ጎል ማግባት ስላልቻልን ነው” ውበቱ አባተ 👉”ተጫዋቾቹ በጥሩ የራስ መተማመን ላይ ነው የሚገኙት” ጌታነህ ከበደ 👉”ነገ የሜዳችን ጨዋታ ስለሆነ አሸንፈን ለመውጣት የማጥቃት ሀይላችንን አሻሽለን እንገባለን” ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝዝርዝር