በሃገር ውስጥ ሊጎች በተውጣጡ ተጫዋቾች ብቻ የሚካሄደው የ2016 የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የማጣርያ ድልድል ዛሬ ወጥቷል፡፡ በድልድሉ ፕሮግራም ላይ የካፍ ዋና ፀሃፊ ሃኪም ኤል አምራኒ እና የቻን አዘጋጅ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት የሆኑት አልማሚ ካማራ ተገኝተዋል፡፡ በ2014ቱ ውድድር የተሳተፈችው ኢትዮጵያ በምስራቅ እና መካከለኛው ዞን ቅድመ ማጣርያ ከኬንያ ጋር የተደለደለች ሲሆን የመጀመርያ ጨዋታዋንምRead More →

ያጋሩ

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣንነታቸው እንደተነሱ እየተወራባቸው የሚገኙት አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ ከተወዳጁ ጨዋታ የሬድዮ ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቆይታ ከብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ስለመነሳታቸው የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡ ‹‹ ከአሰልጣኝነት መባረር ማለት ምን ማለት ነው// እኔ ለፈረንጆች ፋሲካ በአል ወደ ሃገሬ መመለሴን እንጂ መሰናበቴን አላውቅም፡፡ አሁንም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እኔ ነኝRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ በሄራዊ ቡድን ከዋልያ ቢራ ጋር ከፍተኛ የገንዘብ ዋጋ ያለው የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ትላንት በተደገው ስምምነት ፌዴሬሽኑ ከዋልያ ቢራ በየአመቱ 14 ሚልዮን ብር የሚያገኝ ሲሆን በ4 አመቱ የኮንትራት ጊዜ በአጠቃላይ 56 ሚልዮን የኢትዮጵያ ብር ወደ ፌዴሬሽኑ ካዝና ይገባል፡፡ ዋልያ ቢራን የሚያስተዳድረው የአለም ቁጥር አንዱ የቢራ አምራች ኩባንያ ሄኒከን ከዚህ ቀደምምRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ባደረገው የ2015 የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣርያ 2-1 ተሸንፏል፡፡ ድሬዳዋ ላይ በተደረገው ጨዋታ ሱዳኖች ኦስማን በ27ኛው ደቂቃ እንዲሁም ጣሒር በ40ኘው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች የመጀመርያውን አጋማሽ በ2-0 መሪነት አጠናቀዋል፡፡ ሱዳኖች የመጨረሻዎቹን 10 ደቂቃዎች በጎዶሎ ልጆች የተጫወቱ ቢሆንም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ማስቆጠር የቻለውRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች (ኦሎምፒክ) ብሄራዊ ቡድን በኮንጎ ብራዛቪል ለሚደረገው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር ለማለፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን አቻው ጋር በመጪው እሁድ ያከናውናል፡፡ አዲስ አበባ ስታድየም ለአፍሪካ ወጣቶች የአትሌቲክስ ቻምፒዮና ውድድር በመያዙ ጨዋታው የሚከናወነው በድሬዳዋ ስታድየም ሲሆን ተጋጣሚው የሱዳን ብሄራዊ ቡድን ብሄራዊ ቡድን ትላንት አዲስ አበባ መድረሱም ታውቋል፡፡ ብሄራዊRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን (ኦሎምፒክ ቡድን) በመጪው ዲሴምበር በኮንጎ ለሚካሄደው የ2015 የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር ለመካፈል የካቲት 15 ከሱዳን አቻው ጋር የማጣርያ ጨዋታ ያደርጋል፡፡ በአሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ የሚመራው ቡድን 43 ተጨዋቾችን አካቶ ትላንት ዝግጅት የጀመረ ሲሆን ከተመረጡት ውስጥ አመዛኙ ለመጀመርያ ጊዜ የብሄራዊ ቡድኑን ማልያ የሚለብሱ ናቸው፡፡ ለ23 አመትRead More →

ያጋሩ

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የመጪው የአፍሪካ ዋንጫ የውድድር ፎርማት ይፋ አድርጓል፡፡ የምድብ ድልድሉም ኤፕሪል 8 ቀን 2015 ከአስተናጋጇ ሃገር ጋር አብሮ ያሳውቃል፡፡ የመጀመርያው የማጣርያ ጨዋታ ጁን 2015 የሚደረግ ሲሆን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ አስተናጋጅ ሃገር በማጣርያው ላይ ይሳተፋል፡፡ ነገር ግን አስተናጋጁ ሃገር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ነጥብ አይያዝም፡፡ በማጣርያው 52Read More →

ያጋሩ

በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት በተደረገ ጨዋታ የኡመድ ኡኩሪ ክለብ የሆነው ኢትሃድ አሌሳሳድሪያ ባለሜዳውን የሳላዲን ሰኢድ ክለብ አል – አህሊን 4-1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ ኡመድ ኡኩሪ የአሌሳንድሪያውን ክለብ ቀዳሚ ያደረገች ግብ ጨዋው በተጀመረ በ3ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር የዛምቢያው ኢንተርናሽናል ፌሊክስ ካቶንጎ ላስቆጠረው ግብም አመቻችቶ አቀብሏል፡፡ በጉዳት ለረጅም ጊዜያት በጉዳት ከሜዳ ርቆRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በአልጄርያ አቻው 3-1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ ከዚህ ጨዋታ ቀደም ብሎ ማላዊ ማሊን 2-0 በሆነ ውጤት ማሸነፏ ለብሄራዊ ቡድናችን እንደ መልካም አጋጣሚ ቢወሰድም ኢትዮጵያ ሳትጠቀምበት ቀርታለች፡፡ ግብ በማስቆጠር ቅድሚያውን የያዙት ዋልያዎቹ ሲሆኑ በጨዋታው ጥሩ ሲንቀሳቀስ ያመሸው ኡመድ ኡኩሪ ከፍፁም ቅጣት ምት ሳጥን ውጪ በቀኝ እግሩRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለኢኳቶርያል ጊኒው የ2015 የአፍሪካ ዋንጫ 4ኛ ምድብ ማጣርያ ጨዋታ ትላንት ምሽት ወደ አልጄርያ ተጉዟል፡፡ ቡድኑ ማሊን ከሜዳው ውጪ አሸንፎ የማለፍ ተስፋውን ነፍስ የዘራበት ሲሆን ተጋጣሚው አልጄርያ ደግሞ ያደረገቻቸውን ጨዋታዎች በሙሉ አሸንፋ ከወዲሁ ለአፍሪካ ዋንጫው ማለፏን አረጋግጣለች፡፡ አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ 21 ተጫዋቾችን ለአልጄርያው ጨዋታ የመረጡ ሲሆን ጌታነህ ከበደRead More →

ያጋሩ