የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ከዛምቢያ እና ታንዛኒያ ጋር እንደሚያደርግ ተነግሯል፡፡ ዋሊያዎቹ ጋቦን ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ማጣሪያው ሰኔ 7 ከሌሴቶ ጋር ለሚደርገው ጨዋታ የሚጠቅሙ የተባሉ ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች የሚያደርግ ይሆናል፡፡ ዋሊያዎቹ ከ2012 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ዛምቢያ ጋር ከሰኔ 1-4 ባሉት ቀናት የሚጫወቱ ይሆናል፡፡ የታንዛኒያ ብሄራዊ ቡድን ከግንቦትRead More →

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋነና አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ በይፋ ከዋና አሰልጣኝነት ቦታቸው መነሳታቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ ዛሬ እንዳስታወቀው የፌዴሬሽኑ እና የባሬቶ ሰምምነት ከ12 ቀናት በኋላ (ኤፕሪል 30) እንዲቋረጥ ተወስኗል፡፡ በስምምነቱ መሰረትም የ3 ወር ደሞዛቸው 54 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በካሳ መልክ የሚያገኙ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም አሰልጣኘ ከፌዴሬሽኑ ጋር ያለቸው የአሰልጣኝነትRead More →

ጋቦን ለምታዘጋጀው ለ31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 10 ከኢትዮጵያ ፣ ሌሴቶ እና ሲሸልስ ጋር የተደለደለው የአልጄሪያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ክርስቲያን ጎርከፍ በማጣሪያው ኢትዮጵያ በንፅፅር አልጄሪያን እንደምትፈትን ገልፀዋል፡፡ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የተሻለ ዕድል ይዛለች፡፡ ጎርከፍ የ1990 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ አልጄሪ㝕 ከባድ ተፎካካሪ ልትሆን የምትችለው ኢትዮጵያ እንደምትሆን እምነታቸውRead More →

የ2017 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል፡፡ የካፍ ፅህፈት ቤት በሚገኝበት ካይሮ በተካሄደው ስነስርአት በቋት 2 ውስጥ የነበረችው ኢትዮጵያ በምድብ 10 ከአልጄርያ ፣ ሌሴቶ እና ሲሸልስ ጋር ተደልድላለች፡፡ ከዚህ መድብ 1ኛ ሆኖ የሚያጠናቅቀው ቡድን በቀጥታ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ሲያልፍ 2ኛ ሆኖ የሚያጠናቅቀው ቡድን በሌሎች ምድቦች ሁለተኛ ሆነው ካጠናቀቁት ቡድኖችRead More →

ዛሬ በወጣው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በቅድመ ማጣርያው ከኬንያ አቻው ጋር መደልደሉን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነይዲ ባሻ ለካፍ ኦንላይን ስለ ድልድሉ የተሰማቸውን ተናግረዋል፡፡ ‹‹ ድልድሉ ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ከጎረቤታችን ኬንያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በመደልደላችንም ደስተኞች ነን፡፡ በእግርኳሱ ተመሳሳይ የሚባል ደረጃ ላይ እንገኛለን፡፡ ውድድሩ ጠንካራ እናRead More →

በሃገር ውስጥ ሊጎች በተውጣጡ ተጫዋቾች ብቻ የሚካሄደው የ2016 የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የማጣርያ ድልድል ዛሬ ወጥቷል፡፡ በድልድሉ ፕሮግራም ላይ የካፍ ዋና ፀሃፊ ሃኪም ኤል አምራኒ እና የቻን አዘጋጅ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት የሆኑት አልማሚ ካማራ ተገኝተዋል፡፡ በ2014ቱ ውድድር የተሳተፈችው ኢትዮጵያ በምስራቅ እና መካከለኛው ዞን ቅድመ ማጣርያ ከኬንያ ጋር የተደለደለች ሲሆን የመጀመርያ ጨዋታዋንምRead More →

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣንነታቸው እንደተነሱ እየተወራባቸው የሚገኙት አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ ከተወዳጁ ጨዋታ የሬድዮ ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቆይታ ከብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ስለመነሳታቸው የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡ ‹‹ ከአሰልጣኝነት መባረር ማለት ምን ማለት ነው// እኔ ለፈረንጆች ፋሲካ በአል ወደ ሃገሬ መመለሴን እንጂ መሰናበቴን አላውቅም፡፡ አሁንም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እኔ ነኝRead More →

የኢትዮጵያ በሄራዊ ቡድን ከዋልያ ቢራ ጋር ከፍተኛ የገንዘብ ዋጋ ያለው የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ትላንት በተደገው ስምምነት ፌዴሬሽኑ ከዋልያ ቢራ በየአመቱ 14 ሚልዮን ብር የሚያገኝ ሲሆን በ4 አመቱ የኮንትራት ጊዜ በአጠቃላይ 56 ሚልዮን የኢትዮጵያ ብር ወደ ፌዴሬሽኑ ካዝና ይገባል፡፡ ዋልያ ቢራን የሚያስተዳድረው የአለም ቁጥር አንዱ የቢራ አምራች ኩባንያ ሄኒከን ከዚህ ቀደምምRead More →

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ባደረገው የ2015 የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣርያ 2-1 ተሸንፏል፡፡ ድሬዳዋ ላይ በተደረገው ጨዋታ ሱዳኖች ኦስማን በ27ኛው ደቂቃ እንዲሁም ጣሒር በ40ኘው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች የመጀመርያውን አጋማሽ በ2-0 መሪነት አጠናቀዋል፡፡ ሱዳኖች የመጨረሻዎቹን 10 ደቂቃዎች በጎዶሎ ልጆች የተጫወቱ ቢሆንም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ማስቆጠር የቻለውRead More →